የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት ግዥ-2/special operations command/
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት ግዥ-2/special operations command/ |
| Description | የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት-2/special operations command/ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-NC-0516-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-13 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | ambasader, Room 11 addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115310019 Email: mulunehagegnew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 229, Postal Code: 229 |
LegalQualification
- •Valid trade license or business organization registration certificate:
Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት አገልግሎት:
ተጫራች ድርጅት ማሟላት ያለበት መስፈርቶች፡- የጥሬ ስንዴ ማስፍጨት ልምድ ያለው እና በደምበኞች ምስጋና ያገኘ፣የአንድ ኩንታል ስንዴ በጥራት በመፍጨት የሚሰጠውን ዱቄት መጠን በፐርሰንት የሚገልፅ፣የፋብሪካው ግቢ ተሳቢ እና ሃይቤድ መኪናዎችን ማሰገባት እና በተፈለገው መንገድ ማዞር የሚችል፣ ከ2000-4000 ኩንታል ማከማቸት የሚችል የወለልና የታራ ጥራት ያለው በቂ የእህል ማከማቻ መጋዘን ያለው እና እህሉን በራሱ ምድር ሚዛን መዝኖ ማስረከብ የሚችል፣የዱቄት መያዥያ ከረጢት /ማዳበሪያ ጥራቱን የጠበቀ አፉ በማሽን የተሰፋ አዲስ እና የድርጅቱ አርማ ያለው ሳምፕል ማቅረብ የሚችል፣የሚቀርበው ዱቄት ተፈጭቶ ከቀዘቀዘ በኋላ ተመዝኖ ከ50 ኪሎ የማይጎድል፣የአገልግሎት ክፍያ ከአንድ ኩንታል ጥሬ ስንዴ ተረፈ ምርት ብቻ የሚወስድ፣ የጥሬ ስንዴ ማራገፍ እና የዱቄት መጫን እንዲሁም የተለያዩ ወጪዎችን በራሱ መሸፈን የሚችል፣ ድርጅቱ በቀን የመፍጨት አቅሙ ከ600 ኩንታል በላይ የሆነ እና ዱቄቱን ወር በገባ ከ10 እስከ 20 ባሉት ቀናት ማስረከብ የሚችል፣ድርጅቱ ፋብሪካ ጥራት ያለው ዱቄት ለማምረት እንዲያስችለው ስንዴውን ከማበጠር ጀምሮ የተለያዩ ኡደት ወይንም ፕሮሰስ የሚልፍ በጥሬ ስንዴ ውስጥ ያሉትን ባዕድ ነገሮች የመለየት አቅም ያለው ማሽን መኖሩን ማሳየት የሚችል፡፡
ስንዴ ዱቄት የማስፈጨት አገልግሎት ግዥው ከ100 ኪ.ግ ዝቅተኛ ተረፈ ምርት ያቀረበው ድርጅት አሸናፊ ይሆናል፡፡ ድርጅቶች ስፔሲፊክ ኦፈር ላይ/Specific offered/ ላይ መወዳደር የፈለገውን ተረፈምርት በፐርሰንት/100ኛ/ በግልፅ ማስቀመጥ አለበት፡፡
(Ref: 1.1)
Bid Security
Amount: 250000 ETB
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, CPO
