የተማሪዎች ምግብ ግብዓት ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | የተማሪዎች ምግብ ግብዓት ግዥ (ባህርዳር ዩንቨርስቲ ባሉ ግቢዎች የሚቀርብ) |
| Description | ሎት 1፡የተማሪዎች ምግብ ግብዓት አቅርቦት ግዥ |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-G-0003-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-09 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | poly peda , Room 2nd Floor/number:201 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918024120 Email: challachewmolla@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 1000000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተወዳዳሪዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ባሉት ግቢዎች ጥራት ተረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያዉን online በመሙላት በተጨማሪ በአካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በጨረታዉ ላይ አለመግባባት ቢኖር በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
የተገለፁት የምግብ ሸቀጣሸቀጦች የዋጋ ማስተካከያ በሴንተራል ስታስቲክስ ኤጀንሲ በየ 3ወሩ በሚላከዉ የዋጋ ጥናት መሰረት ማስተካከያ ይደረጋል፡፡
ከላይ የተገለፁት የምግብ ሸቀጣሸቀጦች የተጠየቀዉ ብዛት ዉል በተያዘበት ጊዜ ዉስጥ ባያልቅም ዉል ሰጭ እስካልፈለገ ድረስ ቀሪዉን ለመረከብ አይገደድም ፡፡
• ዘይትን በተመለከተ ጥራትና ደረጃ መዳቢዎች ድርጅት የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡