Tender Detail

Tender Details

  • Company Samara University
  • Address Samara, Samara, Ethiopia, Phone: +251333667828
  • Website
  • Deadline16 Dec 2025, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-12-16 09:30:00
  • Categories Goods

ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 በጀት ሎት-42 የዉሃ ማጣርያ ዕቃዎች

Samara University


Tender Information

Titleለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 በጀት ሎት-42 የዉሃ ማጣርያ ዕቃዎች
Descriptionሎት-42 የዉሃ ማጣርያ ዕቃዎች
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0026-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-16 09:00:00
Invitation Date2025-12-05 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 132

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •ናሙና:

    ናሙና ማቅረብ

    (Ref: 37)
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የ2018 በጀት አመት ታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • • ከWHO የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ:

     ከWHO የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ

    (Ref: 37)
  • •ዋስትና:

    ዋስትና፤-1አመት ዋስትና መስጠት

    (Ref: 37)
  • •የማቅረቢያ ጊዜ:

    የማቅረቢያ ጊዜ;-60 ቀናት

    (Ref: 37)
  • •የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 37)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4)

PerformanceQualification

  • •Performance Qualification :

    delivery  60 days

    (Ref: 37)

ProfessionalQualification

  • •Hadron Science:

    Diploma and 1Year Expriance

    (Ref: 37)

TechnicalQualification

  • •ሰርተፊኬት ያለው:

    1.      ናሙና ማቅረብ የሚችል

    2.      የአለም ጤና ድርጅት ቢያንስ 2(**) ሰርተፊኬት ያለው

    3.      ላይፍ ስትሮ ፊሚሊ

    4.      ላይፍ ስትሮ ኮሚዮኒቲ

    (Ref: 37)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender