LOT 84 AAA PROCUREMENT OFየአንድ ቢሮ እና የሁለት አዳራሾች የማስዋቢያ (Interior finishing work) ስራዎች መ/ቤታችን በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት ለመስራት የማቴሪያል እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 84 AAA PROCUREMENT OFየአንድ ቢሮ እና የሁለት አዳራሾች የማስዋቢያ (Interior finishing work) ስራዎች መ/ቤታችን በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት ለመስራት የማቴሪያል እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ |
| Description | LOT 84 AAA PROCUREMENT OFየአንድ ቢሮ እና የሁለት አዳራሾች የማስዋቢያ (Interior finishing work) ስራዎች መ/ቤታችን በሚያቀርበው ዲዛይን መሰረት ለመስራት የማቴሪያል እና የእጅ ዋጋን ጨምሮ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-W-0303-2018-BID-Limited |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2025-12-10 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-05 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | bole international cargo, Room cargo terminal 1 2nd floor Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911085897 Email: yeshumgetmasresha13@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90639, Postal Code: - |
FinancialQualification
- •በተመሳሳይ ስራ የሰራ ሆኖ አጠቃላይ ድምር (የአምስት የተለያዬ ስራዎች) 10 ሚሊዮን ብር ገንዘብ የሚያወጣ እስከ 3 የፕሮጀክት ስራ ዓይነት የካንፓኒ ፕሮፋይል መረጃ :
በተመሳሳይ ስራ የሰራ ሆኖ አጠቃላይ ድምር (የአምስት የተለያዬ ስራዎች) 10 ሚሊዮን ብር ገንዘብ የሚያወጣ እስከ 3 የፕሮጀክት ስራ ዓይነት የካንፓኒ ፕሮፋይል መረጃ
(Ref: ITB 37.5 (a)) - •በተመሳሳይ ስራዎች ካለፈዉ 3 ዓመታት ዉስጥ የቢሮ የዉበት ስራ ተርን ኦቨር “Turn over” ከህጋዊ ተቋም (ገቢዎች ሚኒስቴር ) መረጃ :
በተመሳሳይ ስራዎች ካለፈዉ 3 ዓመታት ዉስጥ የቢሮ የዉበት ስራ ተርን ኦቨር “Turn over” ከህጋዊ ተቋም (ገቢዎች ሚኒስቴር ) መረጃ
(Ref: 1)
LegalQualification
- •valid business license : Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the Bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.5(b)(i); (Ref: ITB 37.2)
- •valid tax clearance certificate : Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.5(b)(iii). (Ref: 37.2(h))
- •VAT registration certificate: Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.5(b)(ii)), in accordance with ITB Clause 4. 5(b)(ii).; (Ref: ITB 37.2(g))
- •conflict of interest: Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Clause 6; (Ref: ITB 36.2(b))
- •Business organization Registration certificate: Bidder has to submit business organization registration certificate in accordance with ITB Clause 4.5(c). (Ref: ITB 37.2(f))
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው, ሲፒኦም ሆነ ደብዳቤ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ይዘጋጅ በተጨማሪ በአካል እንደምታመጡ ይታወቅ፣ ሲስተሙ ላይ key share ማድረግ አለባችሁ::
