Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2025-12-22 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

Stationary /Mobile Stone Crusher ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleStationary /Mobile Stone Crusher ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ
DescriptionStationary /Mobile Stone Crusher ማሽን ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-NC-0024-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-22 10:00:00
Invitation Date2025-12-05 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 105
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11372417
Email: tizitakassagodana@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: ITB 4.2)
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: ITB 4.3)
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: ITB 4.6)
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: ITB 4.6)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: ITB 4.6)
  • •የግብር ከፋይ:

    የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ 

    (Ref: ITB 4.8)
  • •Tax clearance:

    በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፤ 

    (Ref: ITB 4.8)

TechnicalQualification

  • •የባለቤትነት ማረጋገጫ /ሊብሬ/ ውክልና:

    ተጫራቾች የባለቤትነት ማረጋገጫ /ሊብሬ/ ውክልና በዚህ የጨረታ ሰነድ አባሪ አንድ ላይ በተገለፀው የውክልና ስልጣን ማስረጃ መሰረት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በማረጋገጥ አባሪ 2 /ሁለት/ ላይ በተገለፀው መሰረት ውክልና ሰጪ ከሆነው የማሽኑ ባለቤት ጋር የተፈራረሙበትን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡

    (Ref: ITB4.8)
  • •ዝቅተኛ የማምረት አቅም and ሊብሬ:

    በኪራይ የሚቀርበው ማሽን ተፈላጊ ዝቅተኛ የማምረት አቅም (Required Minimum Capacity) በስፔሲፊኬሽኑ በተጠቀሰው መሰረት ተፈላጊ ዝቅተኛ አቅም (Required Minimum Capacity) የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊቢሬ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ (የውል እና ማስረጃ) ተረጋግጦ የሚቀርበው የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ /ሊብሬ/ ማረጋገጫ scan አድርገው ማያያዝ አለበት፡፡

    (Ref: ITB16)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ:

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: ITB12)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ
Save Tender