((3- phase circuit breaker (25A) ድጋሚ የወጣ))
Arbaminch University
Tender Information
| Title | ((3- phase circuit breaker (25A) ድጋሚ የወጣ)) |
| Description | ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ መቅረብ አለበት ተጫራቾች የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ቢጎድል የማይነበብ እና ተዛማጅት የሌለው ከውድድር ውጪ ይደረጋል አሸናፊ የሆኑ ተጫራች በተጠየቀው መጠናና ልክ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0573-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-19 00:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-17 13:14:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
