Laptop Computer Model: 13th Generation Core i7 Memory 16 GB (RAM) 1 TB : Size: 14.1 inch diagonal ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ (1)/)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Laptop Computer Model: 13th Generation Core i7 Memory 16 GB (RAM) 1 TB : Size: 14.1 inch diagonal ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ (1)/) |
| Description | ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ እና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት በቀረበው ዝረዝር መግለጫ (መቅረብ አለበት . የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል መቅረብ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0583-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-18 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ መሙላት አለበት አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ ይኖርበታ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
