Lot 106 : Procurement of Video Recording Service
Office Of Federal Auditor General
Tender Information
| Title | Lot 106 : Procurement of Video Recording Service |
| Description | service |
| Procuring Entity | Office Of Federal Auditor General |
| Reference No | OFAG-NCB-NC-0069-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-23 08:28:25 |
| Invitation Date | 2026-05-22 08:28:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Flamingo Area, Room 2/200 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910429457 Email: info@ofag.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1115574468, Postal Code: 1115574468 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለቪዲዮ ቀርጻ የሚጠበቁ መስፈርቶች
1. ቀረጻው ለ5 ተከታታይ ቀናት (ከሰኔ 08-12 ቀን 2018 ዓ.ም) በመ/ቤታችን በሚሰጥ የSDGs Audit Classroom Training ላይ በመገኘት የሚከናወን ይሆናል፡፡
2. እያንዳንዱ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 በመ/ቤታችን በመገኘት ከ3፡00-4፡30፣ 4፡50-6፡20፣ 7፡00-8፡30 እንዲሁም 8፡50-10፡20 የሚከናወን ሲሆን ይኸውም በአንድ ቀን ለ6 ሰዓት ለ5ቱ ቀናት በድምሩ 30 ሰዓታት ቀረጻ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
3. የእያንዳንዱ ቀን ቀረጻ ለየብቻው በትምህርት ክፍል ተደራጅተው የሚያዙ ሲሆን የ5ቱም ቀናት ቀረጻዎች በየቀናቸው የሚደራጁ ይሆናል፡፡
4. ቀረጻውን የሚያከናውነው አካል ለቀረጻው የሚያስፈልጉ ካሜራዎችን፣ ባለሙያዎችን፣ ኔክ ማኮች እና እንደሁኔታው ሌሎች ለቀረጻ የሚያስፈልጉ አስፈላጊ ግብአቶችን አዘጋጅቶ ቀረጻ ማካሄድ ይጠበቅበታል፡፡
5. ቀረጻው የሚከናወነው በመ/ቤታችን የሥልጠና ወርክሾፕ በሚካሄድበት ክፍል በመሆኑ አሰልጣኙን፣ የሰልጣኞች ተሳትፎን ጨምሮ ፕሮጀክተር ወይም የቴሌቪዥን ስክሪን ላይ የሚተላለፍ ጽሁፍን በቀረጻ መያዝና በኤዲቲንግ ሥራ እንደሁኔታው በዶክመንት ዝግጅቱ አቀናጅቶና አካቶ መስራት ይኖርበታል፡፡
6. ቀረጻውን አሸናፊው ድርጅት ካጠናቀቀ በኋላ መ/ቤቱ በሚፈልገው መሠረት የኤዲቲንግ ሥራውን አጠናቆ ማቅረብ ኖርበታል፡፡
7. ቀረጻው ከተጠናቀቀ በኋላ የ5ቱ ቀናት ቀረጻዎች ሎጎዎችን፣ ጽሁፎችንና ምስሎችን አካቶ ኤዲት አድርጎ ደረጃውን በጠበቀ ጥራት በ20 ቀናት ውስጥ አዘጋጅቶ ፋይሉን ደረጃውን በጠበቀ በፍላሽ ለመ/ቤታችን በሶፍት ኮፒ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡