የተለያየ መጠን ያላቸው ጣውላዎች፤ሞራሌ፤ችፑውድ እና ፕሌይወዶች ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያየ መጠን ያላቸው ጣውላዎች፤ሞራሌ፤ችፑውድ እና ፕሌይወዶች ግዥ |
| Description | lot-2 የተለያየ መጠን ያላቸው ጣውላዎች፤ሞራሌ፤ችፑውድ እና ፕሌይወዶች ግዥ |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0027-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-23 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Puskin street, Room 1st floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722815 Email: AACRA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና :
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን እስካን አድርገው ከሰነዱ ጋር በሲስተሙ ማስገባት አለባቸው፤ኦርጂናል ዋስትናውን በአካል በእጅ 104 ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 4.8)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- •የዋስትና ደብዳቤ:
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ከድርጅታቸው የተጻፈ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 4.8)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጨረታው አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ እንደደረሳቸው ውል ከመታሰሩ በፊት ናሙናው ቀርቦ በፍላጎት መግለጫው መሠረት ስለመሆኑ መረጋገጥ አለበት፡፡
