procurement of electrical cable, and outdoor programable LED notice board for budget year 2026/
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | procurement of electrical cable, and outdoor programable LED notice board for budget year 2026/ |
| Description | procurement of electrical cable, and outdoor programable LED notice board!! |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0151-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-05-27 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-25 09:51:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 Debre Berhan/ North Shewa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ አለበት፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹ አስቸኳይ በመሆናቸው በ3 ቀን ውስጥ ማቅረብ አለበት፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና ዝርዝር መግለጫው/specification/ በጥንቃቄ
በመመልከት ይሙሉ ከዝርዝር መግለጫው/specification/ ውጭ ከሞሉ ያስከስሳል፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡