የቁልፍ መያዣ በኮሌጁ ዓርማ ወይም የኮሌጁ ስምና ሎጎ ከብረት የተሰራ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 70 ሴ.ሜ ራዲያስ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ እና የመከላከያ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ ጥራት ያለዉ ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የቁልፍ መያዣ በኮሌጁ ዓርማ ወይም የኮሌጁ ስምና ሎጎ ከብረት የተሰራ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 70 ሴ.ሜ ራዲያስ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ እና የመከላከያ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ ጥራት ያለዉ ግዥ |
| Description | የቁልፍ መያዣ በኮሌጁ ዓርማ ወይም የኮሌጁ ስምና ሎጎ ከብረት የተሰራ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 70 ሴ.ሜ ራዲያስ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ እና የመከላከያ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ ጥራት ያለዉ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1579-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-26 10:50:25 |
| Invitation Date | 2026-05-25 10:50:25 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የቁልፍ መያዣ በኮሌጁ ዓርማ በፊት እና የኮሌጁ ስም ከኃላ ከብረት የተሰራ ጥራት ያለዉ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 70 ሴ.ሜ ራዲያስ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ እና የመከላከያ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ ጥራት ያለዉ ግዥ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የቁልፍ መያዣ በኮሌጁ ዓርማ በፊት እና የኮሌጁ ስም ከኃላ ከብረት የተሰራ ጥራት ያለዉ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 70 ሴ.ሜ ራዲያስ ፤የኮሌጁ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ እና የመከላከያ ሎጎ በላይት ቦክስ የተሰራ ስፋቱ 35 ሴ.ሜ ራዲያስ ጥራት ያለዉ ግዥ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
4. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል
5. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡