procurement of Printing and Publishing Services ለ62ኛ ዙር አዳቃይ ቴክኒሻኖች የምረቃት ሰነ-ስረዓት የሰረትፍኬት ህትመትና የባነር ግዥ/2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | procurement of Printing and Publishing Services ለ62ኛ ዙር አዳቃይ ቴክኒሻኖች የምረቃት ሰነ-ስረዓት የሰረትፍኬት ህትመትና የባነር ግዥ/2018 |
| Description | Procurement of Printing and Publishing Services ለ62ኛ ዙር አዳቃይ ቴክኒሻኖች የምረቃት ሰነ-ስረዓት የሰረትፍኬት ህትመትና የባነር ግዥ/2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0198-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-26 15:54:56 |
| Invitation Date | 2026-05-25 15:54:56 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Kality, Room 003 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 947374635 Email: etaferahutebekawe123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
2.5በx1.5 የሆነ ባነር ብዛት 2/ሁለት/ 2. እና2x1 የሆነብዛት 2 እና 138አዳቃይ ቴክኒሻኖች የምረቃት ሰነ-ስረዓት የሰረትፍኬት የተማርድዛይን ያለው ሆኖ መረጃውን /ድዛይኑን/ ከሚመለከተው ባለሞያ ጋር በመነጋገር ሰረቶ ማቅረብ ግደታ ነው። 1.ማንኛውም ተወዳዳሪ ዋጋ መስጠት ያለበት በኦርጅናል እና ባነርእስታንዳርድ እንዲሁም በታዘዘው መሰረት መሆን አለበት ።
2.አሸናፊው ድርጅት የባነር ስራውንእና የሰረትፍኬት ስራውን ከሚመለከታቸው የስራ ክፍል ጋር በመናበብና በመነጋገር ሰረቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
2.ሁሉም የተሞላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው፡፡
3.ተወዳዳሪዎች አሸናፊ የሆነበትን የሰረትፍኬት ህትመት በራሳችሁ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
4.አሸናፊ ድርጅቶች የምትቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዏች ደብዳቤ ማፃፍ አለበት።
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የፕሮፎርማ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል፡፡