የተለያዩ የኤሌክተሪክ ዕቃዎች ግዥ
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | የተለያዩ የኤሌክተሪክ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | lot 015 የተለያዩ የኤሌክተሪክ ዕቃዎች |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0021-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-05 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pusqin Street, Room 1st fllor Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113721528 Email: AARA@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •ዜግነት:
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣
(Ref: 4.2) - •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
(Ref: 4.1 ) - •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት /TIN/:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጥቅም ግጭት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: 4.3) - •Bid security:
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኮፒውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ሲኖርባቸው ኦሪጂናል ዋስትናውን ግን ጨረታው ከተዘጋ በኋላ በእጅ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 4.8) - • Tax Clearance :
Valid Tax Clearance Certificate
(Ref: ITB 4.8)
FinancialQualification
- •የመጫረቻ ገንዘብ :
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
(Ref: 13)
TechnicalQualification
- •የዋስትና ደብዳቤ:
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ከድርጅታቸው የተጻፈ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 4.8) - •የናሙና ዝርዝር:
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ዝርዝር ወይም ናሙና ያቀረቡባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሲስትሙ ላይ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: ITB 4.8)
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው የሚከፈተው የጨረታ መክፈቻ Key share ወይም በሲስተሙ ሲልኩ ብቻ ነው፡፡
3. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በጨረታው አማራጭ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
