የጽዳት እና ጥበቃ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጽዳት እና ጥበቃ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የጽዳት እና ጥበቃ አገልግሎት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0483-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-02 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-24 11:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | MESHULIKIYA YIRGA HIALE PLAZA, Room 4 th Floor Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 0 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በዝርዝር ፍላጎት መግለጫ መሰረት የጽዳት እና የጥበቃ አገልግሎት ዋጋ ብቻ ለብቻ ተሰልቶ ዋጋ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጽዳት አገልግሎት:-lከግራውንድ እስከ 13ኛ ፎቅ ድረስ ያሉትን ቢሮ፣ኮሪደሮች፣ሊፍት፣በግራና በቀኝ ያሉ መወጣጫ ደረጃዎች፣መጸዳጃ ቤቶች፣መሰብሰቢያ አዳራሾች፣ቢሮዎችና በቢሮ ውስጥ ያሉ ምንጣፎች፣የአዳራሾች፣የኮሪደሮች መስታዎቶች፣ዙሪያ ግቢውን፣ቤዝመንት 01 እና ጥበቃ አገልግሎት :-የስራ ስአት 7/24 ሆኖ የህንጻውን ሙሉ ግቢ፣ ከቤዝመንት 01 እስከ 13ኛ ፎቅ ድረስ ያሉትን ቢሮዎች ማታ ዝግ መሆናቸውን እና ጠዋት ዝግ ስለመሆናቸው ከተረኞች ጋር መረካከብ ጥበቃ ማድረግ፣በግቢውና ቤዝመንት 01 እና ቤዝመንት 02 ያሉ ተሸከርካሪዎችና ውጪ የሚቀመጡ ንብረቶች በመረከብ ለቀጣይ ቀን ተረኞችም ቆጥሮ በማስረከብ ጥበቃ አገልግሎት መስጠት የሚችል፣ቤዝመንት 02 ያሉ ቢሮና መጋዘኖች፣ቤዝመንት 01 እና ቤዝመንት 02 ወለሉን በየቀኑ ማጽዳት፣ በሳምንት 2 ቀን ዙሪያ ግቢውን እና ቤዝመንት 01 እና ቤዝመንት 02 በውሃ በማጠብ ማጽዳት ሆኖ ከግቢና ቤዝመንት እጥበት ውጪ ያለውን የጽዳት አገልግሎት እስከ ጠዋቱ 1 ሰአት ድረስ አጽድቶ ማጠናቀቅ ግዴታ ይሆናል lበየመጸዳጃ ቤቶቹ ሰራተኞች መድቦ ንጽህናው እንዲጠበቅ ማድረግ በእያንዳንዱ ወለል ላይ ሙሉ ቀን ሰራተኛ መድቦ የጽዳት ጉድለቶች ሲኖሩ እየተከታተሉ እንዲጸዱ ማድረግ ::ኮሚሽኑ ዋጋ ማቅረቢያዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡
