Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-01-05 10:30:00
  • Sector Goods

Lot 2 : Procurement of Bread/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የዳቦ ግዥ

Bule Hora University


Tender Information

TitleLot 2 : Procurement of Bread/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የዳቦ ግዥ
DescriptionLot 2 : Procurement of Bread/ ለተማረዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የዳቦ ግዥ
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0009-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-05 10:00:00
Invitation Date2025-12-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:BHU, Room 1st floor 121room
bule hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 911728310
Email: dadaralegese908@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:

    Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.

    (Ref: 4.4)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት በዳቦ መጋገርና አዘገጃጀት ስራ የቀጠራቸው ቢያንስ አራት ሠራተኞች ያሉት መሆን አለበት፡፡ ድርጅቱ ከቀጠራቸው ሠራተኞች ጋር የተገባ የቅጥር ውልና ደብዳቤ እንዲሁም ለሠራተኞች ደመወዝ የተከፈለበትና ግብር የተቆረጠበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡፡

    (Ref: 37.3 (a))
  • •Personnel for the key positions:

    አንድ ሰው በምግብ ዝግጅት ሙያ የሠለጠነ መሆኑን የሚሳይ መረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 37.3 (b))

TechnicalQualification

  • •ማጓጓዣ:

    ለዳቦ ማጓጓዣ የሚያገለግል ሽፍን ተሸከርካሪ ሆኖ ኮንቴነር የተገጠመለት ቢያንስ 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ሆኖ የባለቤትነት ሊብሬ ወይም በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተገባ የውል ስምምነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡ የመኪናው ይዞታ ያለበት ሁኔታና ሽፍን ስለመሆኑ በአካል ማሳየት የሚችል::

    (Ref: 37.4 (a). )
  • •የዳቦ መጋገርያ ማሽን:

    ዘመናዊ የዳቦ መጋገርያ ማሽን ያለው እና ማኑዋል የዳቦ መጋገርያ በጥሩ ሁኔታ የተገነባ ሆኖ የማምረት አቅም በቀን ቢያንስ 25000 (ሃያ አምስት ሺህ) ብዛት ዳቦ የማምረት የሚችል እና በቂ ተዛማች የመገልገያ ቁሳቁሶች ያሉት ፣የዳቦ መጋገርያው ( ዘመናዊም ሆነ ማኑዋል) ያለበት ቤት ሆኖ ቤቱ ለዳቦ መጋገረያ ምቹ እና ጥራቱን የጠበቄ ስለመሆኑ በአካል ማሳየት የሚቻል፡፡ እንድሁም የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑ በቡሌ ሆራ ከተማ ዉስጥ መገኘት አለበት፡፡

    (Ref: 37.4 (b). )

FinancialQualification

  • •Submission of Financial Statements:

    ባለፉት 2 ዓመታት የተንቀሳቀሰ የባንክ ሂሳብ አጠቃላይ 10,000,000 ብር የሆነ አና ቀሪ ሂሳብ 5,000,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታል

    (Ref: 15.2 (a))

PerformanceQualification

  • •የመልካም ስራ አፈጻጸም:

    ተጫራቾች የሁለት ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

    (Ref: 16.5)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉን በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 129 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ120 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310/0913357128


Save Tender