Tender Detail

Tender Details

  • Company Debremarkos University
  • Address -, Debre Markos, Ethiopia, Phone: +251921071526
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2026-01-12 10:30:00
  • Categories Goods

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራ ግዥ

Debremarkos University


Tender Information

Titleለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራ ግዥ
Descriptionለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራ ግዥ
Procuring EntityDebremarkos University
Reference NoDMU-NCB-G-0081-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-12 10:00:00
Invitation Date2025-12-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:HADIS ALEMAYEHU, Room tewodrs bekafa 012.
DEBRE MARKOS, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 921071526
Email: diresbinalfe@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 269, Postal Code: .

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •የጥሬ ዕቃዎች በተመለከተ :

    በቴክኒካል ግምገማ ወቅት ቢያንስ 2,000 ኩንታል ጤፍ በመጋዝን ማሳየት የሚችል እና ጤፉን የገዛበትን ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •የወፍጮ ማሽነሪዎች በተመለከተ:

    ከ6 ያላነሰ ቋት ያላቸው ወፍጮዎች እና 2 የጤፍ ማበጠሪያ ማሽን ያለው ሆኖ ለማሽኖቹ የባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም ለአንድ አመት የኪራይ ውል ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •የወፍጮ ማሽነሪዎች በተመለከተ:

    በቂ እና ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ ስፍራ፣ ቢያንስ 50 የመጋገሪያ ምጣዶች ያለው እና ማሳየት የሚችል

    (Ref: .)
  • •አገልግሎት የሚሰጡ ሰራተኞችና ባለሙያዎች መሟላት በተመለከተ :

    እንጀራ ጋጋሪ ቢያንስ ብዛት 100 ሰራተኞች ያሉት እና የቅጥር ደብዳቤያቸውን እንዲሁም የሰራተኞቹን ቢያንስ የስድስት ወር የተከፈለ የገቢ ግብር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •ቴክኒካል ብቃት ፣ ክህሎትና ስራ ልምድ በተመለከተ :

    ተጫራቾቹ ላለፈው 1 ዓመት ቢያንስ 20 ሚሊዮን ብር የባንክ ሂሳብ እንቅስቃሴ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •ቴክኒካል ብቃት ፣ ክህሎትና ስራ ልምድ በተመለከተ :

    በዚህ ዘርፍ ባለፉት 3 ዓመታት ሲያከናውኑ የነበረውን ተግባራት የሚገልፅ የስራ ልምድ ማስረጃ ሲያቀርቡ ከነበረበት ድርጅት ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  የጨረታ ማስከበሪያ(300,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ ቴወድሮስ በካፋ ቢሮ ቁጥር012 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE