Tender Detail

Tender Details

  • Company Debremarkos University
  • Address -, Debre Markos, Ethiopia, Phone: +251921071526
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-01-12 10:30:00
  • Sector Goods

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የተመጠነ በርበሬ ግዥ

Debremarkos University


Tender Information

Titleለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የተመጠነ በርበሬ ግዥ
Descriptionለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ እና ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የተመጠነ በርበሬ ግዥ
Procuring EntityDebremarkos University
Reference NoDMU-NCB-G-0078-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-12 10:00:00
Invitation Date2025-12-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:HADIS ALEMAYEHU, Room tewdros bekafa 012
DEBRE MARKOS, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 921071526
Email: diresbinalfe@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 269, Postal Code: .

TechnicalQualification

  • •ቴክኒካል ብቃት የድርጅት የስራ እንቅስቃሴ (ልምድ) ተጫራቾች ባለፉት 2 ዓመታት፣:

    ቢያንስ ለ2 ዓመታት የባልትና የስራ ልምድ ከዚህ በፊት ሲያቀርብ ከነበረበት ድርጅት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •ወፍጮ (ማሽነሪዎችን በተመለከተ):

    ከ2 ቋት ያላነሰ ወፍጮ ያለው ሆኖ ለወፍጮዎቹ የባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም ለአንድ አመት የኪራይ ውል ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን በተመለከተ:

    የባልትና ባለሙያዎች በቁጥር ቢያንስ 40 ያለው ሆኖ የስራ ቅጥር ውል እና ቢያንስ ለ 6 ወር የሰራተኞችን የገቢ ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን በተመለከተ:

    ፈጭታ (የማሽነሪ ባለሙያዎች )በቁጥር ቢያንስ 4 ያለው ሆኖ የስራ ቅጥር ውል እና ቢያንስ ለ 6 ወር የሰራተኞችን የገቢ ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)
  • •ቴክኒካል ብቃት የድርጅት የስራ እንቅስቃሴ (ልምድ) ተጫራቾች ባለፉት 2 ዓመታት፣:

    ተጫራቾቹ ላለፈው 1 ዓመት ቢያንስ 5 ሚሊዮን ብር የባንክ ሂሳብ እንቅስቃሴ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

    (Ref: .)

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 የጨረታ ማስከበሪያ(100,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ ቴወድሮስ በካፋ ቢሮ ቁጥር012 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
Save Tender