Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline10 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security52000
  • opening date2026-01-10 10:30:00
  • Categories Battery

Lot 28 Procurement of Welding Generator, compressor, and Battery charger (DEMD)

Ministry of Defense


Tender Information

TitleLot 28 Procurement of Welding Generator, compressor, and Battery charger (DEMD)
DescriptionLot 28 Procurement of Welding Generator, compressor, and Battery charger (DEMD)
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0624-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-10 10:00:00
Invitation Date2025-12-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Janmeda, Room 16
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111260132
Email: mulaturoro2015@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box ---, Postal Code: ---

LegalQualification

  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

FinancialQualification

  • •የገንዘብ አይነት :

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ))
  • •የቀረበ የጨረታ ዋጋ :

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (መ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii))
  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) )
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))
  • •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት:

    በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት

    (Ref: የ.ተ. መ 17.2)

Bid Security

Amount: 52000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
2. ዕቃዎቹ በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ሞያተኞች ታይተው ይሁንታ ሲያገኙ ብቻ ገቢ ይደረጋሉ፡፡
3. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ መምሪያ ጃንሜዳ ነው፡፡
4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡
6. ተጫራቾች ዕቃዎቹን ቴክኒካል ዶኩመንቱን በ ሃርድ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ቴክኒካል ዶኩመንቱ የድርጅቱን ማንነት የሚገልፅ ማንኛውም ገላጭ ነገር ሊኖረው አይገባም፡፡ ይህንን ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡ ዶክሜንቱ ቴክኒካል ያላለፈ ለፋይናንሻል ውድድር አይቀርብምል፡፡
8. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Save Tender