Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline23 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-01-23 10:30:00
  • Sector Goods

የPod Cast ስቱዲዮ ግንባታ መሣሪያዎች ግዥ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

TitleየPod Cast ስቱዲዮ ግንባታ መሣሪያዎች ግዥ
DescriptionየPod Cast ስቱዲዮ ግንባታ መሣሪያዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0038-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-23 10:00:00
Invitation Date2025-12-31 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:pushkin, Room 1st
Adiss abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722815
Email: SoSiown4@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9062, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ዜግነት:

    ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

    (Ref: 4.2)
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የጥቅም ግጭት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

    (Ref: 4.3)

TechnicalQualification

  • •የቴክኒክ መግለጫ :

    በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣

    (Ref: 17)
  • •የቴክኒክ ፍላጎት:

     ሁሉም የሚቀርቡት ዕቃዎች ባለስልጣን መ/ቤቱን የቴክኒክ ፍላጎት የጥራት ደረጃ ማሟላት አለባቸዉ፡፡

    የሚቀርቡት እቃዎች ርክክብ በሚደረግበት ወቅት በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን ካልሆነ ድርጅቱ በራሱ ወጪ በማንሳት በሌላ ጥራቱን በጠበቀ እቃ መተካት ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 17)
  • •መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች:

    በባለስልጣን መ/ቤቱ ፍላጎት መግለጫ መሰረት ለማቅረብ በፅሁፍ መስማማታችሁን መግለፅ ይኖርባችኋል፡፡

    (Ref: 23)

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender