Procurement of ICT Equipment
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of ICT Equipment |
| Description | ቋሚ የኢንተርኔት እቃዎች ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1188-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-30 17:30:00 |
| Invitation Date | 2026-05-28 18:35:51 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | በጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ, Room በጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590286 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ግራውን ድ ላይ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራቾች በጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ መረጃና ቴክኖሎጂ ቡድን እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራቾች በጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ መረጃና ቴክኖሎጂ ቡድን እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
