Procurement of Uniforms
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Uniforms |
| Description | የሴት ቆዳ ጫማ የግዥ ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1189-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-01 12:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-29 08:44:54 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | በጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ, Room በጉምሩክ ኮሚሽን ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቢሮ አፋር ጋላፊ , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590286 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጫማውን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ መስመር ቁዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ግራውን ድ ላይ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች ጫማውን በትክክል በጨረታ ሰነዱ ላይ በወጣው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ማስረከቡ በመ/ቤቱ ቴክኒካል ኮሚቴ እንደተረጋገጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፤ መ/ቤቱ የደንብ ልብስ እቃዎችን ሳምፕል ቀርቦ በቴክኒካል ኮሚቴ ተቀባይት ሳገኝ ብቻ ግዥ የሚፈጽም በመሆኑ ሳምፕል ሳያስገቡ በዋጋ ብቻ መወዳደር የተከለከለ ነዉ፡፡