Tender Detail

Tender Details

  • Company Livestock Development Institute
  • Address , Phone: +251947391584
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-01-16 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

PROCUREMENT OF SEWING SERVICE 2018 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ 201

Livestock Development Institute


Tender Information

TitlePROCUREMENT OF SEWING SERVICE 2018 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ 201
DescriptionPROCUREMENT OF SEWING SERVICE 2018 (የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ 2018)
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-NC-0038-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-16 14:00:00
Invitation Date2026-01-01 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:addis abeba kality ROD, Room 003
Akakiy Kality sub city, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 938921061
Email: mameabate321@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 22692, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

ProfessionalQualification

  • •Number of staff:

    At least staff currently work for the Bidder.

    4 PERSON

    (Ref: 37.3 (b))
  • •Personnel for the key positions:

    Among the staff mentioned in Sub-Clause, Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements

    (Ref: 37.3 (c))

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, CPO

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ሲ.ፒ ኦ መጫንም እንዲሁም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል። ነገር ግን ሳይልክ ቀርቶ ጨረታው ባይከፈት መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም።
4. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን የስፌት አገልግሎት ከጨረሰ በኃላ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
5. አሸናፊዉ ድርጅት የሸነፋችሁበት የስፌት አገልግሎት በኢንስቲትዩት እና በማዕከላት ማለትም ቃሊቲ ፣ ሆለታ እና ቢሾፍቱ በአካል በመቅረብ የልኬቱን መጠን (በመለካት) መዉሰድ ግዴታ ነዉ
6. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7. በከረቫቱ ላይ የኢንስቲትዩት ሎጎ የሚታተም
8. በኮቱ ላይ በመርፌ ቁልፍ የሚያያዝ ከብረት የተሰራ የኢንስቲትዩት ሎጎ አብሮ በኮቱ ብዛት የሚሰራ
9. የወንድ ኮት እና ሱሪ ጥራት ባለው ገበር መስፋት
10. የሴት ኮትና ጉርድ ቀሚስ ጥራት ባለው ገበር መስፋት
11. የገበር ጨርቁን የሚያቀርበዉ አሸናፊ ድርጅት ስለሆነ የገበር ጨርቁን ያካተተ ዋጋ መስጠት አለበት፡፡
12. ለአሸናፊዉ ድርጅት ዋናውን ጨርቅ ግን መስሪያ ቤቱ እንደሚያቀርብ እያሳወቅን በጥራት እና በትክክል በሚፈለገው የጥራት ደረጃ መጠን እና ግዜ ሰፍቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

Save Tender