Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline11 Jan 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security500000
  • opening date2026-01-11 15:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

የዋናዉ መ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና(ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየዋናዉ መ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና(ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ
DescriptionProcurement of Different Vehicles & Motor cycles Servicing and Maintenance Service.
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0271-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-11 15:00:00
Invitation Date2026-01-01 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: -

LegalQualification

  • •ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው፣:

    ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው፣

    (Ref: -)
  • •BID SECURITY:

    500000 birr CPO,BANK GUARANTEE, AND LETTER FROM SMALL BUSINESS ENTERPRISE

    (Ref: -)
  • •በንብረት ላይ ለሚደርሰው አጠቃላይ የአደጋ መድን ሽፋን ያለው፤:

    በንብረት ላይ ለሚደርሰው አጠቃላይ የአደጋ መድን ሽፋን ያለው፤

    (Ref: -)
  • •ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ አምስት አመት ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው፣:

    ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ አምስት አመት ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •የማስረከቢያ ጊዜ:

    እያንዳንዱተጫራች ተሽከርካሪዎች ወደ ጋራዥ ለጥገና ከገቡ ብኋላ ተጠግነዉ የሚወጡበት የጥገና አይነት እና የሚወስደዉን ጊዜ ከስር በዝርዝር በተቀመጠዉ መሰረት መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ ይህንንም ስለመስማማታቸዉ በደብዳቤ ማህተም አድርገዉ እና ስካን አድርገዉ ሲስተም ላይ ማያያዝ አለባቸዉ

    1. የተሽከርካሪ ሞተር አውርዶ አጠቃላይ እድሳት 30 የስራ ቀናት ፣

    2. የተሽከርካሪ ሞተር በከፊል እድሳት 15 የስራ ቀናት ፣

    3. የካቢዮ ጥገናና እድሳት ስራ 15 የስራ ቀናት ፣

    4. የተሽከርካሪ አጠቃላይ የቦዲ እና ቀለም ስራ 30 የስራ ቀናት ፣

    5. የሞተር እድሳት ስራ፣ የቦዲና ቀለም ስራ እና የካቢዮ ስራ ውጪ ያሉ ስራዎች 15 የስራ ቀናት መሆናቸዉን እያንዳንዱ ተጫራች ማወቅ አለበት፡፡

    (Ref: -)
  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))
  • •Nationality:   Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;

    (Ref: 33.2(a))
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 33.2(e))
  • •Valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: 33.2(c))
  • •Valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: 33.2(f))
  • •የጥገና ዋስትና:

     እያንዳንዱ ተጫራች ሞተር እድሳት እና ጥገና ከተደረገለት ብኋላ የ6 ወር ዋስትና መስጠት አለበት፡፡ ይህንኑ መስማማቱን በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡

     እያንዳንዱ ተጫራች ካቢዮ እና ለዲፈረሻል እድሳት እና ጥገና ከተደረገለት ብኋላ 3 ወር ዋስትና መሰጠት አለበት፡፡ይህንኑ መስማማቱን በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡

    (Ref: -)

PerformanceQualification

  • •ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው፣:

    ድርጅቱ በተሽከርካሪ ጥገና ዙሪያ ሶስትና ከሶስት በላይ የመልካም ስራ አፈጻጸም ያለው፣

    (Ref: -)

TechnicalQualification

  • •በሞተር ክፍሉ ውስጥ የተለያዩ የሞተር ክፍሎችን ለመፍታት የሚያገለግል አንድ የተሟላ ቱል ቦክስ መፍቻዎች ያለው፣:

    በሞተር ክፍሉ ውስጥ የተለያዩ የሞተር ክፍሎችን ለመፍታት የሚያገለግል አንድ የተሟላ ቱል ቦክስ መፍቻዎች ያለው፣

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየጡቱ ያሉ ኦክሲ አሲቲሊን እና አርክ ዌልዲንግ መበየጃ ያለው፤:

    አገልግሎት እየጡቱ ያሉ ኦክሲ አሲቲሊን እና አርክ ዌልዲንግ መበየጃ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለ የቀለም መቀቢያ ክፍል ያለው፤:

    በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለ የቀለም መቀቢያ ክፍል ያለው፤

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የቴፒሰሪ መስሪያ ቦታ 4*5 ሜትር እና ማሽን ያለው፣:

    አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የቴፒሰሪ መስሪያ ቦታ 4*5 ሜትር እና ማሽን ያለው፣

    (Ref: -)
  • •እራሱን የቻለ የኤክትሪክ ሲስተም ጥገና ክፍል ያለው ፤:

    እራሱን የቻለ የኤክትሪክ ሲስተም ጥገና ክፍል ያለው ፤

    (Ref: -)
  • •እራሱን የቻለ ምቹና በቂ የባትሪ ቻርጅ ማድረጊያ ክፍል እና መሳሪያ ያለው፣ :

    እራሱን የቻለ ምቹና በቂ የባትሪ ቻርጅ ማድረጊያ ክፍል እና መሳሪያ ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ በክፍሉ ውስጥ ቴብል ሎሮች፣ የተሟላ መፍቻዎች ፣ ፒክ ሎድ ቴስት፣ መልቲ ሜትር የመሳሰሉት ያለው፣:

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ በክፍሉ ውስጥ ቴብል ሎሮች፣ የተሟላ መፍቻዎች ፣ ፒክ ሎድ ቴስት፣ መልቲ ሜትር የመሳሰሉት  ያለው፣

    (Ref: -)
  • •የድርጅቱ ስራ ቦታ ንጽህና ያለው፣ አጥርና ጥበቃ ያለው እና ለተሽከርካሪ ጥገና ምቹ አደረጃጀት ያለው፣ :

    የድርጅቱ ስራ ቦታ ንጽህና ያለው፣ አጥርና ጥበቃ ያለው እና ለተሽከርካሪ ጥገና ምቹ አደረጃጀት ያለው፣  

    (Ref: -)
  • •የተሟሉ የተለያለዩ መፍቻዎች በማዕከሉል ክፍል ውስጥ ተደራጅቶ የተቀመጠ፤:

    የተሟሉ የተለያለዩ መፍቻዎች በማዕከሉል ክፍል ውስጥ ተደራጅቶ የተቀመጠ፤

    (Ref: ,)
  • •በሞተር ክፍል ውስጥ ለተፈቱ ለሞተር ዕቃዎች ማስቀመጫ ብቻ የሚያገለግሉ ሳጥኖች ወይም ሎከሮች ብዛት አራት ደረጃዉን የጠበቀና የሚቆለፍ፣ ሞተር አውርዶ ለመፍታት እና የተፈቱ እቃዎች ማስቀመጫ ቤንች ያለው:

    በሞተር ክፍል ውስጥ ለተፈቱ ለሞተር ዕቃዎች ማስቀመጫ ብቻ የሚያገለግሉ ሳጥኖች ወይም ሎከሮች ብዛት አራት ደረጃዉን የጠበቀና የሚቆለፍ፣ ሞተር አውርዶ ለመፍታት እና የተፈቱ እቃዎች ማስቀመጫ ቤንች ያለው

    (Ref: -)
  • •ሞተር ከተሽከርካሪው ላይ ለማውረድ የሚያስችል መሳሪያ ያለው፣:

    ሞተር ከተሽከርካሪው ላይ ለማውረድ የሚያስችል መሳሪያ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •ሞተር ለመጠገን የሚያስችል ክፍል 4*5 ሜትር ወይም ከዛ በላይ ያለዉ፤:

    ሞተር ለመጠገን የሚያስችል ክፍል 4*5 ሜትር ወይም ከዛ በላይ ያለዉ፤

    (Ref: -)
  • •ኮምፕረሰር ለሞተር ክፍሉ ያለው፣ :

    ኮምፕረሰር ለሞተር ክፍሉ ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ ለመጠገን የሚያስችል አስር ወይም ከአስር በላይ ቦታ ያለው፣ :

    በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ ለመጠገን የሚያስችል አስር ወይም ከአስር በላይ ቦታ ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ አላይመንትና ዊል ባላንስ ማሽን መስሪያ ያለው፣:

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ አላይመንትና ዊል ባላንስ ማሽን መስሪያ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •ኢንጄክሽን ፓምፕ መፈተሻ ማሽን ፣ኢንጀክተር ኖዝል ቴስት ማድረጊያ ያለው፣ :

    ኢንጄክሽን ፓምፕ መፈተሻ ማሽን ፣ኢንጀክተር ኖዝል ቴስት ማድረጊያ ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ንጽህናቸውን የጠበቁ እና ለታለመላቻ አላማ የሚውሉ የመስሪያ ጉድጋዶች ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ያለው፤:

    አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ንጽህናቸውን የጠበቁ እና ለታለመላቻ አላማ የሚውሉ የመስሪያ ጉድጋዶች ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ ካር ሊፍት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ያለው፣:

    አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ ካር ሊፍት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ ኃይድሮሊክ ጃክ የሚገፋ ባለ ጎማ ክሪክ ብዘት 3 ያለው፣ :

    አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ ኃይድሮሊክ ጃክ የሚገፋ ባለ ጎማ ክሪክ ብዘት 3 ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ እስታንድ ወይም ከበሌቶ አስራ ሁለት ወይም ከአስራ ሁለት በላይ ያለው፣ :

    አገልጎሎት እየሰጡ ያሉ እስታንድ ወይም ከበሌቶ አስራ ሁለት ወይም ከአስራ ሁለት በላይ ያለው፣  

    (Ref: -)
  • •አምስት ቶን ወይም ከአምስት ቶን በላይ ስድስት የተለያዩ ክሪኮች አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ያለው፤:

    አምስት ቶን ወይም ከአምስት ቶን በላይ ስድስት የተለያዩ ክሪኮች አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ የጎማ መቀየሪያ ማሽን ያለው፤:

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ የጎማ መቀየሪያ ማሽን ያለው፤

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የተለያዩ የመጠን መለኪያ መሳሪያዎች ማይክሮ ሜትር፣ቦርጌጅ፣ካሊፐረር) ያለው፣ :

    አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የተለያዩ የመጠን መለኪያ መሳሪያዎች ማይክሮ ሜትር፣ቦርጌጅ፣ካሊፐረር) ያለው፣  

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ ኢንጄክሽን ፓምፕ ጥገና ክፍል ያለው፤:

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ ኢንጄክሽን ፓምፕ ጥገና ክፍል ያለው፤

    (Ref: -)
  • •የተፈቱ ዕቃዎች ማስቀመጫ ቦታ እና ለክፈሉ የተሟሉ መፍቻዎች ያለው፣ :

    የተፈቱ ዕቃዎች ማስቀመጫ ቦታ እና ለክፈሉ የተሟሉ መፍቻዎች ያለው፣  

    (Ref: -)
  • •ልዩ ልዩ ሞዴል ያላቸው አነስተኛ፣ መለስተኛ፣ ከባድ የህዝብ እና የጭነት ተሽከርካሪ፣ ፈሳሽ የጭነት ተሽከርካሪዎች (ቦቴ) እንዲሁም ልዩ ልዩ ሞዴል ያላቸው ሞተር ሳይክሎችና ባጃጅ መጠገን የሚችሉ፣:

    ልዩ ልዩ ሞዴል ያላቸው አነስተኛ፣ መለስተኛ፣ ከባድ የህዝብ እና የጭነት ተሽከርካሪ፣ ፈሳሽ የጭነት ተሽከርካሪዎች (ቦቴ) እንዲሁም ልዩ ልዩ ሞዴል ያላቸው ሞተር ሳይክሎችና ባጃጅ መጠገን የሚችሉ፣

    (Ref: -)
  • •ድርጅቱ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያለ፣ :

    ድርጅቱ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ያለ፣ 

    (Ref: -)
  • •ሞተር ከተሽከርካሪው ላይ ለማውረድ የሚያስችል መሳሪያ ያለው፣:

    ሞተር ከተሽከርካሪው ላይ ለማውረድ የሚያስችል መሳሪያ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •ሞተሩ ከተሰራ ኃላ መኪና ላይ ሳይጫን ለመፈተሽ የሚረዳ እስታንድ ቢያንስ አንድ ወይም ከዛ በላይ ያለዉ፤:

    ሞተሩ ከተሰራ ኃላ መኪና ላይ ሳይጫን ለመፈተሽ የሚረዳ እስታንድ ቢያንስ አንድ ወይም ከዛ በላይ ያለዉ፤

    (Ref: -)
  • •የባትሪ ቻርጅ ማድረጊያ መሳሪያ እና ኃይድሮ ሜትር ያለው፤:

    የባትሪ ቻርጅ ማድረጊያ መሳሪያ እና ኃይድሮ ሜትር ያለው፤

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ የዲናሞና የስታርተር መፈተሻ ያለው :

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ የዲናሞና የስታርተር መፈተሻ ያለው 

    (Ref: -)
  • •አገልግሎት እየሰጠ ያለ ንጽህናቸውን የጠበቀ እና ለታለመለት አላማ የሚውል የማጠቢያ ቦታ ጉድጋድ አንድ ወይም ከአንድ በላይ ያለው፤:

    አገልግሎት እየሰጠ ያለ ንጽህናቸውን የጠበቀ እና ለታለመለት አላማ የሚውል የማጠቢያ ቦታ ጉድጋድ አንድ ወይም ከአንድ በላይ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ ለመጠገን የሚያስችል አምስት ወይም ከአምስት በላይ ቦታ ያለው፣:

    በትክክል ተሽከርካሪ አቁሞ ለመጠገን የሚያስችል አምስት ወይም ከአምስት በላይ ቦታ ያለው፣

    (Ref: -)
  • •Technical Offer:  Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))
  • •Schedule of Requirements: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))
  • •Bid Submission Sheet Form:

    Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Services offered

    (Ref: 33.4(a))

ProfessionalQualification

  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአውቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤:

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአውቶ ኤሌክትሪክ ሲስተም ሙያ (ሌቭል 2) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፤

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፣ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የኤክትሪክ ሲስተም ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ሁለት እና ከዚያ በላይ ያለው፣    

    (Ref: -)
  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአውቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ( ሌቭል3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 አመት ስራ ልምድ ያላቸው ብዛት ሦሰት(3) ወይም ከዚያ በላይ ያለው፤ :

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በአውቶ መካኒክ ሙያ በዲፕሎማ( ሌቭል3) ወይም በላይ የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 አመት ስራ ልምድ ያላቸው ብዛት ሦሰት(3) ወይም ከዚያ በላይ ያለው፤  

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ስምንት (8) ወይም ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የአዉቶ መካኒክ ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት ስምንት (8) ወይም ከዚያ በላይ ባለሙያ ያለው፤  

    (Ref: -)
  • •ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት፣ ቦዲ፣ ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ ወይም ከዚያ በላይ ያለው፣ :

    ከተለያዩ ትምህርት ተቋማት በብረታ ብረት፣ ቦዲ፣ ቀለም ቅብ (ሌቭል 1) የተመረቁ ሰራተኞች /ባለሙያ/ በሙያቸው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አንድ ወይም ከዚያ በላይ ያለው፣ 

    (Ref: -)
  • •የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አራት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ :

    የትምህርት ዝግጅት ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም በልምድ የብረታ ብረት ብየዳና የመሳሰሉትን ስራ የሚሰሩ በሙያቸው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸዉ ብዛት አራት እና ከዚያ በላይ ያለው፤ 

    (Ref: -)

Bid Security

Amount: 500000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናዉን ኦርጅናል በአካል ኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ የማቅረብ ግደታ አለበት፡፡ በአካል ያላቀረበ ተጫራች ከዉድድር ዉጪ ይሆናል፡፡
የጥገና ዋስትና
 እያንዳንዱ ተጫራች ሞተር እድሳት እና ጥገና ከተደረገለት ብኋላ የ6 ወር ዋስትና መስጠት አለበት፡፡ ይህንኑ መስማማቱን በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡
 እያንዳንዱ ተጫራች ካቢዮ እና ለዲፈረሻል እድሳት እና ጥገና ከተደረገለት ብኋላ 3 ወር ዋስትና መሰጠት አለበት፡፡ይህንኑ መስማማቱን በደብዳቤ ማረጋገጥ አለበት፡፡
Save Tender