Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline15 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-01-15 10:30:00
  • Sector NonConsultancyServices

LOT 63: የሰራተኞች ማመላለሻ ተሸከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ ኪራይ) የአገልግሎትግዥ 2018/ ቃሊቲ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLOT 63: የሰራተኞች ማመላለሻ ተሸከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ ኪራይ) የአገልግሎትግዥ 2018/ ቃሊቲ
DescriptionLOT 63: የሰራተኞች ማመላለሻ ተሸከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ ኪራይ) የአገልግሎትግዥ 2018/ ቃሊቲ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0380-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-15 10:00:00
Invitation Date2026-01-05 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Around Saris Abo at Fuel Station Nile insurance office no.201, Room 2nd floor
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114708481
Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 913, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
3.በጉምሩክ ኮሚሽን ስም ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡
4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤቱ ስም ካዘጋጁ በኋላ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያዉን በአካል የማቅረብ እና ሲስተም ላይ የማያያዝ/Attach/ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
5.ተጫራቾች ዋጋ የሞሉበትን ተሸከርካሪ ሲፈለግ ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ ተሸከረካሪዉ እንዲቀርብ በተጠየቀዉ መሰረት የቀረበ ስለመሆኑ ለሚያረጋግጡ የቅ/ጽ/ቤቱ ኮሚቴዎች ለማሳየት ፍቃደኛ የሆነ፡፡
6.የተሽከርካሪ ነዳጅና ሹፌር በአቅራቢዉ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
7.በሠንጠረዡ ውስጥ የሚሰጠው ዋጋ ቫትን ጨምሮ ወይንም ሳይጨምር መሆኑ ይገለፅ፡፡
8.ከተ.ቁ 1-4 ያሉ መስመሮች ዉስጥ፡- አንድ ብቻ የሚወዳደር ከተራ ቁጥር 5-8 ካሉት አንዱን፣ሁለቱን ብቻ የሚወዳደር ሁለቱን፣ሦስቱን ብቻ የሚዳደር ሦስቱን እና አራቱን የሚወዳደር አራቱን መስመር መወዳደር ግዴታ ነው፡፡
9.ዋጋ ሲሞሉ የሥራውን ዓይነት እና ፌርማታዎችን በጥንቃቄ አይተው መሙላት አለባቸዉ ፡፡
10.ከተራ ቁጥር 1-4 ያሉ ተሽከርካሪዎቹ በቴኒክ ኮሚቴ ታይቶ የተመረጡ ብቻ ሥራ ላይ የሚሰማራ ሲሆን ከተራ ቁጥር 5-8 ያሉ ተሸከርካሪዎች የሥራ ትዕዛዝ ሲሰጥ በዝርዝር መግለጫው መሠረት ማቅረብ ግዴታ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender