Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline16 Jan 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security20000
  • opening date2026-01-16 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 4:-የህትመት አገልግሎት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLot 4:-የህትመት አገልግሎት ግዥ
Descriptionየህትመት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0125-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-16 10:00:00
Invitation Date2026-01-06 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •supplier list:

    Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii) VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); (ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከመሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የመሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡)
  • •Bid Security:

    በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security )

    (Ref: በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security ))
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate))

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 20000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

-መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማቅረብ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአካል ካልቀረበ በሲስተም መቅረቡ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ -ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የህትመት ዓይነት ግዥ ፈፃሚው አካል በሚያቀርበው ናሙና መሠረት ፣ በዝርዝር መግለጫው እና ባቀረቡት ናሙና መሠረት ኮሚሽኑ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
-ከእያንዳንዱን የህትመት ውጤቶች አሸናፊው ድርጅት ሙሉውን ህትመት ከማተሙ በፊት ለኮሚሽኑ አንድ ናሙና ማሳየት እና ማረጋገጫ ሲሰጠው ሙሉውን ያስገባል፡፡
-የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ማግ ፣የስም ቲተር፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት እስክርቢቶ፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት የማስታወሻ ደብተር፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ቲሸርት፣Banner፣የኮሚሽኑ አርማ ያለበት ስካርፕ እና የመስሪያ ቤቱ ሎጎ ያረፈበት የቁልፍ መያዣ ለአንዱ ዋጋ በመስጠት የሚወዳደር ሲሆን ለ2(ሁለት) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ፍቃደኛ የሆነ መሆን አለበት፡፡
•Banner ለአንዱ ዋጋ መስጫ መነሻ መጠኑ 1 ሜትር x 1 ሜትር የሆነ ለመስቀያ አመቺ የሆነ ቀለበት ያለው የተለያዩ አርማና ሎጎ ያለው እና የተለያዩ ፁሁፎችና መልዕክቶች እንዲሁም ምስል የያዘ የማስዋብና የዲዛይን ሥራን ጨምሮ ለ2(ሁለት) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ፍቃደኛ የሆነ መሆን አለበት፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE