ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Description | ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0336-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-04 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-07 14:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bahir Dar keble 11 Abay Mado Zemen Constraction Gone 3rd floor 306, Bahir Dar, Room Floor 3rd Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: bdcustomsrecord2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c)) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Nationality: Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2; (Ref: 33.2(a))
- •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: -) - •Bid Security:
Bid Security 50,000.00
(Ref: -) - •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b)) - •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f))
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements (Ref: 33.4(d))
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
2.ለጥገና የተላከዉ ተሸከርካሪ ጥገና የሚደረግለት ታርጋ ተጠቅሶ በሚመለከተዉ አካል በጽሁፍ ትዕዛዝ ሲሰጠዉ ብቻ ነዉ፡፡
3.የተጠገነዉ ተሸከርካሪ ክፍያ የሚፈጸመዉ በትክክል ስለመጠገኑ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ተረጋግጦ ሲቀርብ እና ህጋዊ ሰነዶችን ሲያሟሉ ብቻ ነዉ ፡፡
4.ወደ ጋራዥ የሚገቡ ተሸከርካሪዎች ህጋዊ አሰራሩን ተከትሎ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ አማካኝነት ይረከባሉ፣ ስለመረከባቸውም ማረጋገጫ ይሰጣሉ፣ከጥገና በኋላም ህጋዊ አሰራሩን ተከትሎ ለመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ያስረክባሉ፡፡
5. ወደ ጋራዥ የገቡ ተሸከርካሪዎች ከተጠቀሱት ብልሽቶች በተጨማሪ ሌሎች ብልሽቶች ካሉ ለመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ በማሳወቅ ሲፈቀድለት እና በጽሁፍ ትዕዛዝ ሲሰጠው ስራውን ያከናውናል፡፡
6 ወደ ጋራዥ የገቡ ተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ተመላሽ እቃዎች (ተቀያሪ) ተሸከርካሪውን ላስረከበው አካል በህጋዊ መንገድ በጽሁፍ ያስረክባል፡፡
7.ለጥገና የገባውን የተሸከርካሪ እቃ ግዥ ተቋሙ ዕቃ ገዝቶ ሲያቀርብ ጋራዡ በጠየቀው መሰረት መሆኑን እቃው ወደ ተሸከርካሪው ከመገጠሙ በፊት የማረጋገጥ ግዴታ አለበት ፡፡
8. ለጥገና የገባውን ተሸከርካሪ ከተጠየቀው ብልሽት ውጭ ያለ ብልሽትም ሆነ የቀለም መፋፋቅ እና የግጭት ምልክት መኖር እና አለመኖሩን አረጋግጦ መቀበል እንዳለበት እያሳወቅን ነገር ግን ተሸከርካሪው ጋራዥ ከገባ በኃላ ለሚደርሰው ሌሎች ጉዳቶች ጋራዡ ሃላፊነት ይወስዳል፡፡
9. ተሸከርካሪው ለጥገና ጋራዥ ሲገቡ ውል ከገባበት ውጭ ብልሽት ቢያጋጥመው ስራውን ከመስራቱ በፊት ለተቋሙ በፅሁፍ ማሳወቅ ግዴታ አለበት ተቋሙ ለቀረበለት ጥያቄ በፅሁፍ ምላሽ ሳይሰጠው በራሱ ፍቃድ ቢጠግን /ቢሰራ/ የጥገና አገልግሎት በነፃ እንደሰራ ይቆጠራል፡፡
10.የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ አለበት፡፡
12.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
የሚጠገኑ ተሽከርካሪዎች አይነትና ሞዴል
1.Toyota Land cruser/single cup
2.Toyota double Cup/hilux/Lan 25L
3.Toyota double Cup/hilux/Kun25L
4.Toyota Single Cup/Hilux/TGN151L
5. Mitsubishi Canter Double Cup
6. Isuzu NPR/OBAMA/
7. Toyota YARIS Compact
8. Toyota Vitz
9. Isuzu Double Cab/TFS54/
10.Toyota RAV-4
11. Higer Bus/KLQ6952K
