Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline23 Jan 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-01-23 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

የሠራተኞች ሰርቪስ የአገልግሎት ኪራይ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየሠራተኞች ሰርቪስ የአገልግሎት ኪራይ ግዥ
Descriptionሎት 004፤- የሰራተኞች ሰርቪስ ክራይ አገልግሎት ግዥ ለሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0365-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-23 14:00:00
Invitation Date2026-01-08 11:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Moyale town around commercial bank of Ethiopia Gembo ber Branch, Room 2nd flour room 13
Moyale, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464442079
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: //

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •መቅረብና መያያዝ ያለባቸዉ ሰነዶች:

    Ø ተወዳዳሪዎች የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የታደሰ ቦሎ የ2017 ዓ/ም ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው ፡፡

    Ø ተወዳዳሪዎች ለሚሰጡት አገልግሎት የሹፌር አበልና ደሞዝ፤ የሚያቀርቡትን ተሸከርካሪ ሰርቪስና ጥገና፣የነዳጅና ቅባት ወጪ በራሳቸው መሸፈን አለባቸዉ ፡፡

    Ø ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ተሸከርካሪ ስሪት ዘመን አንደ ኤሮፓዊያን አቆጣጠር 2015 ዓ/ም እና ከዚያ በላይ ያሉ ሆነው የተሸከርካሪው ሁለንተናዊ አካል ንጹህ የሆነ፣ ወንበሮቹ ከጨርቅ የተሰራ እና ምቹ የሆነ፤ የመጫን አቅም 24 ሰዉ እና ከዛ ባለይ የሚይዝ ኮስተር መሆን አለበት፡፡

    Ø ዉሉ ለሁለት ዓመት ሲሆን ዉል ከተፈረመበት ቀን አንስቶ ለአንድ አመት ያለ ዋጋ ጭማሪ ፀንቶ ይቆያል(ከአንድ ዓመት በፊት የዋጋ ጭማሪ አይኖረዉም) ፡፡

    Ø የዋጋ ጭማሪ የሚደረገዉ አንድ ዓመት ሊሞላዉ አንድ ወር ሲቀረው የዋጋ ጥናት ተደርጎ ሁለቱ ተዋዋዮች በተስማሙበት መሰረት ይሆናል፡፡ 

    Ø የዉሉ ጊዜ ሲያልቅ እንደአሰፈላጊነቱ በሁለቱም ተዋዋዮች ዉሉ ሊታደስ ይችላል፡፡

    Ø አገልግሎት ሰጪው ዉሉን በሆነ ምክንያት ሊያቋርጥ ሲፈልግ ከሁለት ወር በፊት በፅሁፍ ለአገልግሎት ተቀባይ ማሰወቅ አለበት፡፡ አገልግሎት ተቀባዩ የአገልግሎት ሰጪዉን ምክንያት አሳማኝ ሆኖ ከተገኘ  ዉሉ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

    Ø የሰርቪስ ተሸከርካሪው በብልሽት ወይም በግጭት ምክንያት አግልግሎት መስጠት ባይችል የስራ ሰዓት ሳይበደል በምትኩ በሌላ ተሽከርካሪ በመተካት አገልግሎቱን መስጠት የሚችል መሆን አለበት፤፤

    Ø ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋ የሚሰጡት በቀን ሲሆን ጠዋት 2፡00 ሰዓት፤ ቀን 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት እና ከሚሽቱ 12፡00 ሰዓት ሰራተኞችን የሚያመላልስ ይሆናል፡፡

    Ø ክፍያዉን በተመለከተ ለአንድ ቀን የተሞላዉን ዋጋ በወር ውስጥ አገልግሎት በሰጡበት ቀን ብቻ ተባዝቶ የሚከፈል ይሆናል፡፡

    Ø የተሽከርካሪዉ የሚታይበት ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሰሪያ ቤት ጥላሁን ገሰሰ አደባባ መሸልያ አካባቢ በሚገኘው ይርጋ ሃይሌ ህንፃ እንዲሁም ሀዋሳ ለሚቀርባቸዉ ተወዳዳሪዎች ሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ይሆናል፡፡

    Ø አሸናፊ የሆነ ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡት ቦታ ሞያሌ ከተማ ዉስጥ ይሆናል፡፡

    የሰርቪስ ሰዓት አጠቃቀሚ በተመለከተ

    ከጠዋት 2፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ስራ ቦታ ያደርሳል እንዲሁም 6፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ቤት ያደርሳል ፡፡                                                                   

    ከሠዓት 8፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ስራ ቦታ ያደርሳል እንዲሁም 12፡00 ሰዓት ሰራተኞችን ወደ ቤት ያደርሳል ፡፡                                                                                                                                 

    ማሳሰቢያ፡- ተወዳደሪው አሸናፊ ተብሎ ከተለየ ከመሰሪያ ቤቱ ጋር ውል ከተዋዋለ ቡኃላ በቴክኒክ ኮሚቴ የተመረጠ ተሽከርካሪውን በአምስት (5) የስራ ቀናት ዉስጥ ለመሰሪያ ቤቱ አገልግሎት እንዲሰጥ ማቅረብ ግዴታ ይኖርባቷል፡፡

    (Ref: 00)
  • •Business Organization Registration Certificate 23.1(c):

    Business Organization Registration Certificate 23.1(c)

    (Ref: 23.1(c))
  • •Power of Atorny:

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so 

    (Ref: 34.3(a))
  • •Bid Security:

    Bidder has to submit Bid Security Birr 100,000

    (Ref: 00)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2017 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለበት ተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2017 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለበት:::

    ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2017 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለበት ተወዳዳሪው ድርጅት የሚወዳደርበትን ተሸከርካሪ ዓይነት የታደሰ የባለቤትነት ደብተር፣የታደሰ የሦስተኛ ወገን፣የ2017 ዓ/ም የታደሰ ቦሎ ከቴክኒክ መወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 00)
  • •ተወዳዳሪው ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ለ2 አመት አገልግሎት መስጠት ይኖርበታል፣ሆኖም ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ወይም ውል ተቀባይ ለመሰሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ሲያገኝ ውሉ ሊቋረጥ ይችላል:

    ተወዳዳሪው ድርጅት አሸናፊ ከሆነ ለ2 አመት አገልግሎት መስጠት ይኖርበታል፣ሆኖም ውሉ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ወይም ውል ተቀባይ ለመሰሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚሰጥ ተሸከርካሪ ሲያገኝ ውሉ ሊቋረጥ ይችላል

    (Ref: 000)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: 000)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: 000)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ግዥው የኮስተር መኪና የሰራተኞች ሰርቪስ ክራይ አገልግሎት ግዥ ሲሆን፣ በተጠየቀው ቴክኒክ መግለጫ መሠረት መቅረብ አለባቸዉ፡፡ እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ለመወዳዳር የሚሞሉትን የተሽከርካሪ ደረጃዉን እንዲሁም ንፅናን የሚታይበት ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሰሪያ ቤት ጥላሁን ገሰሰ አደባባ መሸልክያ አካባቢ በሚገኘው ይርጋ ሃይሌ ህንፃ እንዲሁም ሀዋሳ ለሚቀርባቸዉ ተወዳዳሪዎች ሀዋሳ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ይሆናል፡፡ተሽከርካሪዉን በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ የተሽከርካሪዉን ደረጃን ለማሳያት ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ የማያልፍ ይሆናል ፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ይሆናል፡፡ ጨረታ ከመክፈቱ በፊት ቀኑ ያላለፈበት የጨረታ ማስከበሪያ/CPO/ ማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ:: ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ/ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender