Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline23 Jan 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2026-01-23 14:30:00
  • Categories Goods

የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Descriptionየጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0381-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-23 14:00:00
Invitation Date2026-01-09 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛፎቅ ግዥ ክፍል , Room 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License):

    በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)

    (Ref: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License))
  • •ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate):

    ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate)

    (Ref: ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate))
  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •ብር300000(ሦስት መቶ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት፡፡:

    ብር300000(ሦስት መቶ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ብር300000(ሦስት መቶ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መቅረብ አለበት፡፡)
  • •የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate):

    የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate)

    (Ref: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate))
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate):

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)

    (Ref: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate))

TechnicalQualification

  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ደንብ ልብሶች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፉም፡፡ • በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ስም ብር 300,000(ሦስት መቶ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ • አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ለወንድ ሙሉ ልብስ የሚሆን ብትን ጨርቅ ገቢ ሲያደርግ ገቢ የሆነው ለወንድ ሙሉ ልብስ የሚሆን ብትን ጨርቅ 70 % እና ከ70 % በላይ ሱፍ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው ገቢ ከሆኑት አርበ ሰፊ ብትን ጨርቅ ውስጥ 2(ሁለት) ሜትር ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ ለሴት ሙሉ ልብስ የሚሆነውን ብትን ጨርቅ በተመለከተም 70 % እና ከ70 % በላይ ሱፍ የታከለበ እና በተጨማሪም 4%(4 በመቶ) ስፔንዴክስ የታከለበት መሆኑ የሚረጋገጠው 2(ሁለት) ሜትር ናሙና ተመርምሮ በሚመጣው ውጤት መሠረት ይሆናል፡፡ ለምርመራ የተላከውን የወንድ እና የሴት ብትን ጨርቅ በአሸናፊው ተጫራች(ድርጅት) የሚተካ ይሆናል፡፡ • በጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጅት የአሸነፈበትን ከረቫት ተቋሙ በአቀረበው ናሙና መሠረት 1(አንድ) ሠርቶ በማቅረብ ማረጋገጫ ሲሰጠው የአሸነፈበትን ጠቅላላ ከረቫት ያቀርባል፡፡ • የሚቀርበው ሸሚዝ ኮሚሽኑ በሚሰጠው የሠራተኛች ስም ዝርዝር ፣ አሸናፊው ድርጅት በሚለካው ልኬት (Size) እና በተመረጠው የስፌት አይነት መሠረት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
Save Tender