Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline25 Jan 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security80000
  • opening date2026-01-25 15:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

በቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleበቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…
Descriptionበቢሾፍቱ ከተማ የሆቴል አገልግሎት ግዥ…
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0161-2017-BID-Open-Re-bid
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-25 15:00:00
Invitation Date2026-01-09 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •ሜኑ(የምግብ ዝርዝር):

    ሜኑ(የምግብ ዝርዝር) :-  ተጫራቾች ለአንደኛ ደረጃ እራት፤ ለአንደኛ ደረጃ ምሳ እንዲሁም ለአንደኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት የምያቀርቧቸው የምግብ ዓይነት ዝርዝሮች ወይም ሜኑ ለየብቻው  በሲስተም አያይዞ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

    (Ref: ሜኑ(የምግብ ዝርዝር))
  • •ዋስትና (Bid Security) :

    ዋስትና (Bid Security) ብር 80,000.00(ሰማኒያ ሺህ ብር) በሲስተም ማያያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ የጨረታ ማስከሪያውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

    (Ref: ዋስትና (Bid Security) )
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)

Bid Security

Amount: 80000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽናችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በe-GP ሲስተም ማያያዝ እንዳለ ሆኖ ዋናው በአካል ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል በሚገኘው ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የሆቴል አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የሆቴል አገልግሎቶች ቢኖሩ አገልግሎቶቹን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡አሸናፊው ድርጅት በሰጠው ዋጋ ለአንድ ዓመት የሆቴል መድተንግዶ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ይታወቅ፡፡
Save Tender