Procurement of Stationary Materials
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary Materials |
| Description | LTO-የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1227-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-02 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-05-30 16:23:23 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kadisco mulege building, Room 3rd/303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: mworkneh190@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Summit vat registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Summit business organization registration certificate
- •Valid Trade License: Summit valid trade license
- •Other Documents: Summit taxpayers registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
*አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ከ ቅ/ጽ/ቤቱ ጋር ለአንድ ዓመት ያክል ውል በመግባት አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
*ድርጅቱ ከቅ/ጽ/ቤቱ በሚቀርብለት ጥያቄ መሰረት ወድያውኑ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን አቅራቢው በተለያየ ምክንያት አገልግሎት ባይሰጥ ቅ/ጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አቅራቢው ማስጠንቀቂያ የሚፅፍ ሆኖ ለሁለተኛ ጊዜ በተመሳሳይ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆነ ውሉን በአግባቡ አለመፈፀሙን በመጥቀስ ለመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የጥፋተኝነት ሪፖርት የሚፅፍ መሆኑን እንድያውቁት
*ቅ/ጽ/ቤቱ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዥ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡