የእህል ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የእህል ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ |
| Description | የእህል ፤የቅባትና፤ ጥራጥሬ ምርቶች አቅርቦት ግዥ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0017-2018-BID-Open-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-19 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 122 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
LegalQualification
- •Form Data on Joint Ventures:
In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1
(Ref: 4.1) - •Conflict of interest :
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 4.3) - •Bidder Nationality :
Bidder does not have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2
(Ref: 4.2)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
• ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ ከአንድ ቀን ቀደም ብሎ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡ ማሳሰቢያ ፤ተጫራቾች እነዚህ ምርቶች ከተጨማሪ እሴት በታክስ ነፃ ስለሆኑ በተጫራች የሚሞላ ዋጋ ምንም ዓይነት ታክስ አይሞላም ተሞልቶ ከተገኘ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
• ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ማስረጃዎችን ግልፅና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድርጎ በፔዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡ ግልፅና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት በሚታዘዝበት ጊዜ አምጥቶ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ ያሰረክባል፡፡
• ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ማስረጃዎችን ግልፅና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድርጎ በፔዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡ ግልፅና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት በሚታዘዝበት ጊዜ አምጥቶ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ ያሰረክባል፡፡
