MOR DIRE DAWA Procurement of Printing and Publishing Services
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | MOR DIRE DAWA Procurement of Printing and Publishing Services |
| Description | MOR DIRE DAWA Procurement of Printing and Publishing Services |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1204-2018-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2026-06-04 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-02 07:56:12 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 900326861 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade licence
- •Vat Registration Certificate: vat reg.cert
- •Business Organization Registration Certificate: businness orga.reg.cert
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• የሚሰራው ቴብል ቶፕ በተቋሙ አርማ ቀለም መሰረት የሚሰራ ሲሆን መደቡ ነጭ ሆኖ ጽሑፉ በሰማያዊ መሆን ይጠበቅበታል፤አሸናፊ የሆነው ድርጅት ስራውን ከመስራቱ በፊት ሳምፕል ማሳየት ይጠበቅበታል፤
• አሸናፊው ድርጀት የሚሰራው ቲተር በተሰጠው ስምና ማዕረግ መሰረት የጽሑፉን መጠን በሚታይ መልኩ በማድረግ ሰርቶ ማስረከብ የሚጠበቅበት ሲሆን ቲተሩ የተበላሸ፣ የተሰበረ፣ ጽሑፉ በጣም የተጠጋጋና ማህተም ሲደረግ ለመለየት የሚያቸግር፣ ቲተሩ ቀፎ ጥራት የሌለው ከሆነ ድርጅቱ በራሱ ወጪ በድጋሚ ጥራት ያለውን ስራ ሰርቶ ያስረክባል፤
• በተጨማሪም የሚሰራው በር ላይ የሚለጠፍ የክፍል ስያሜ በአክሪሊክ የሚሰራ ሆኖ ጽሑፉ በደንብ የሚታይ መሆን ይጠበቅበታል፤
• አሸናፊ የሆነው ድርጅት በፍላጎት መግለጫ ላይ በተቀመጠው መሰረት ሰርቶ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል
• መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤