Main Office CCTV Camera Equipment's and Maintenance work
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | Main Office CCTV Camera Equipment's and Maintenance work |
| Description | Main Office CCTV Camera Equipment's and Maintenance work |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-G-0055-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-04 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | pushkin, Room 1 addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113714103 Email: kebedehabtamu808@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9092, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Form(MAF):
Supplier must Submit availed, signed MAF for all devices offered.
(Ref: ITB.4.8) - •ዋራንቲ:
ተጫራቾች ለ3 አመት የሃርድዌር እና ሶፍትዌር ዋራንቲ መስጠት እና የሳት ላይ ድጋፍ ማድረግ አለባቸው
(Ref: 3.4) - •ቴክኒካል ብቃት:
ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ የቴክኒክ ብቃት በባለስልጣን መ/ቤቱ የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ (Specification) መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: 2.5)
LegalQualification
- •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ሐ)) - •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (iii) ) - •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (ii)) - •በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ መመዝገብ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ድረ-ገፅ ላይ ያልተመዘገበ ሲሆን፣ (የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ይመለከታል)፣
(Ref: 4.7) - •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣
(Ref: 4.6 (ለ) (i) ) - •የጨረታ ማስከበሪያ :
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ስካን በመድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል
(Ref: 4.5)
FinancialQualification
- •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
(Ref: 37.5 (መ))
Bid Security
Amount: 500000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
AACRA has the right to reserved or cancel the bid patricianly or fully.
