LOT:- 53 የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 4 2018 ዓ/ም.
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | LOT:- 53 የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 4 2018 ዓ/ም. |
| Description | LOT:- 53 የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 4 2018 ዓ/ም. |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0034-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-25 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian police university, Room 02 sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmaketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0315, Postal Code: 0315 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ 2018 በጀት አመት የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግልፅ ጨረታ ግዥ ለመግዛት በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ፡-አፖስቶ ካምፓስ (ይርጋለም) ፡-አዋሽ 07 ማሰልጣኛ እና ኮልፌ ካምፕ ማቅረብ አለበት፡፡
2.ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢት/ፖ/ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን
በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3.ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነደ(specific requairement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ ፤ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4.አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5.ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
6. መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
