LOT:- 49 ኤሌክትርክ ፓወር ኬብል እና ኬብል ላግ 2018 year
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | LOT:- 49 ኤሌክትርክ ፓወር ኬብል እና ኬብል ላግ 2018 year |
| Description | LOT:- 49 ኤሌክትርክ ፓወር ኬብል እና ኬብል ላግ 2018 year |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0031-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-25 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian police university, Room 02 sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmaketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0315, Postal Code: 0315 |
TechnicalQualification
- •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •Nationality:
Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
መስሪያቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ 2018 በጀት አመት የተለያዩ የኤሌክትርክ ፓወር ኬብል እና ኬብል ላግ እቃዎች ለመግዛት በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ለመወዳደር ድርጅቶች
የሚከተለትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ
ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2.ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond
Bank Guarantee)ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ
ቀን በፊት ኢት/ፖ/ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል
ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን
በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ
ይጠበቅባችኋል፡፡
3.ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ
በጨረታ ሰነደ(specific requairement)ውስጥ በተቀመጠው የናሙና
ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ ፤ካልሆነ
የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4.አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የተለያዩ ኤሌክትርክ ፓወር ኬብል እና ኬብል ላግ እቃዎች ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
5.ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
6 በምንጠይቆ ስፔክ መሰረት ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋል፡፡
7.ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአደራጁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
8.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት
አለዉ
