Lot 51:- ቁጥር 2 (ሁለት) የተለያዩ ለፎረንሲክ ሳይንስ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Ethiopian Police University
Tender Information
| Title | Lot 51:- ቁጥር 2 (ሁለት) የተለያዩ ለፎረንሲክ ሳይንስ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም |
| Description | Lot 51:- ቁጥር 2 (ሁለት) የተለያዩ ለፎረንሲክ ሳይንስ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም |
| Procuring Entity | Ethiopian Police University |
| Reference No | EPU-NCB-G-0035-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-25 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian police university, Room 02 sendafa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116735510 Email: EPUmaketingteam1@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 0315, Postal Code: 0315 |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4)
ProfessionalQualification
- •Relevant professional practice certificates:
Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);
(Ref: ITB 35.3)
LegalQualification
- •Debarment :
Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2) - •Disclose bidder information:
If the bidder participating in a Public procurement whether individually or as part of a partnership, consortium, or joint venture disclose at least one of the following,
(a) Directly or indirectly holding 10% or more of the shares.
(b) Directly or indirectly holding 10% or more of the Voting Rights or
(c) Directly or indirectly having the right to appoint a majority of the board of Directors or an equivalent governing body of the consultant or
(d)Whether a person directly or indirectly exercises significant influence or control over the Company (tendered)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 150000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
መስሪያ ቤታችን የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ 2018ዓ.ም በጀት አመት የሚዉል ቁጥር 2 (ሁለት) የተለያዩ ለፎረንሲክ ሳይንስ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ
ለመግዛት በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ለሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2.ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond Bank Guarantee) ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3.አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ቁጥር 2 (ሁለት) የተለያዩ ለፎረንሲክ ሳይንስ የላብራቶሪ እቃዎች ግዥ ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡
4.ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀሊፊነቱን አይወስድም፡፡
5.የሁለንም እቃዎች ቴክኒካሌ ስፔስፊኬሽናቸውን በማየት፤ በተጠየቀው መሰረት የመወዲደሪያ ሀሳብ እና ዋጋ መሙላት አለባቸው፡፡
6.የምታቀርቡት የመወዲደሪያ ሀሳብ እና የእቃ ዋጋ ስሌጠናን፣ ተከላ እና ገጠማን፣ የእቃ ዋስትናን፣ እና ሌሎች ነገሮችንም ያካተተ ስለሚሆን አጠቃሊይ ሁኔታውን የሚገሌጽ ሰነድ በፒዱኤፍ በጨረታ ሰነደ ላይ ስሊያያዝን መመልከት አለባችሁ፡፡
7.ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰራት ከአደራጁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣በደብዳቤው ላይ የጨረታውን አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
8.መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
