Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline06 Feb 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-02-06 09:30:00
  • Categories Goods

የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ/1

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ/1
Descriptionየጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ/1
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0307-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-06 09:00:00
Invitation Date2026-01-17 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:• የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor
• Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡)
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡)
  • •valid business license(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ ):

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ ):

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate(ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያቤት የሚሠጥ ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ):

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);(ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያቤት የሚሠጥ ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security):

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security)

    (Ref: የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security))
  • •በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡:

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: Certification Compliance)

TechnicalQualification

  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፉም፡፡ • በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ስም ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ • አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች በተመረጠው ናሙና መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender

procurement of examination bed

READ MORE
Oxygen cylinder transport pallet

READ MORE
ERA/PR0042/Procurement of Office supply

READ MORE
ERA/PR0040/PROCUREMENT OF Tyre 265/65R17

READ MORE