Tender Detail

Tender Details


Procurement of Stationary Materials

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleProcurement of Stationary Materials
DescriptionLOT-23 ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ ነው
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-1238-2018-PUR
Procurement MethodLimited
Submission Deadline2026-06-10 11:00:00
Invitation Date2026-06-02 18:22:07
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302
Dire Dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913201833
Email: raheltm1833@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 8536, Postal Code: 11

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ በምስሉ ላይ በቀረበው መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
 በጽሕፈት መሳሪያዎቹ ላይ kangaroo original ወይም ተመሳሳይ ተብለው የተጠቀሱት እቃዎች በካንጋሮ ስም ጥራታቸው የጎደ ምርቶች ያሉ በመሆናቸው እንዲሁም ሌሎች እቃዎች ላይም በተመሳሳይ ጥራታቸው የጎደሉ ምርቶች በመኖራቸው ተጫራቾች ትክክለኛ ኦሪጅናል ምርቶች ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ኦርጅናል ምርት ካልሆነ ተጫራቹ በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ኦሪጅናል እቃ እንደሚያቀርብ ከወዲሁ ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡
 የጽሕፈት መሳሪያዎች ዝርዘር ዕቃዎች የጨረታው አሸናፊ የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የፈሰሰ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
 መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤
Save Tender