ለምርምር አገልግሎት የሚዉል እቃዎች አቅርቦት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | ለምርምር አገልግሎት የሚዉል እቃዎች አቅርቦት ግዥ |
| Description | ለምርምር አገልግሎት የሚዉል እቃዎች አቅርቦት ግዥ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0108-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-03-31 15:30:00 |
| Invitation Date | 2025-03-31 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dame, Room 230 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renowned Valid Trade License2017
- •Vat Registration Certificate: Technical
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate2017
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚሆኑት አሶሳ ከተማ እና አካባቢዉ ላሉ ነጋዴዎች ብቻ ነዉ፡፡
2.አሽናፊ ድርጅት የተጠየቁትን አቅርቦቶች ዩኒቨርስቲው ግቢ ድረስ በተጠየቀው የፍላጎት መጠን ቆጠረሮ ማሰረከብ አለበት፡፡
3. አሽናፊ ድርጅት ተወዳድረዉ አሸናፊ በሆኑት አቅርቦቶች ኦርጅና መሆናቸዉ ሲረጋገጥ እና ከጠያቂዉ ስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲቀርብ መሆኑን ጭምር አዉቆ መወዳደር አለበት፡፡
4.ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡