ለተማሪዎች እስፖርት መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚዉል የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃ ግዥ 2018 ዓ.ም
Wollo University
Tender Information
| Title | ለተማሪዎች እስፖርት መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚዉል የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃ ግዥ 2018 ዓ.ም |
| Description | ለተማሪዎች እስፖርት መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚዉል የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃ ግዥ 2018 ዓ.ም |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0097-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-03 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | -, Room 008 Dessie, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988066989 Email: Wuppa@wu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1145, Postal Code: - |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •supplier list:
Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 60000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘዉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው
2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው
5. ቢድ ሴኩሪቲ በአካል ማቅረብ አለባቸዉ
2. ተቋሙ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ
3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው
5. ቢድ ሴኩሪቲ በአካል ማቅረብ አለባቸዉ
