Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline03 Feb 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-02-03 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት 7.1 የልብስ ሳሙና ግዥ (ጋላፊ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleሎት 7.1 የልብስ ሳሙና ግዥ (ጋላፊ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት)
Description ሎት 7.1 የልብስ ሳሙና ግዥ (ጋላፊ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0418-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-03 10:00:00
Invitation Date2026-01-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333155322
Email: resoursew@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate (የመንግስት ግብር መክፈላቸውን የምያሳይ ታክስ ክሊራንስ) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license(በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ) indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1ኛ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (Bid Security) 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በeGP አታች በማድረግ በአካል ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና ቢሮ ከ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ መቅረብ አለበት፡፡

2ኛ አሸናፊ ድርጅት ሳሙናውን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና ቢሮ ከ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውድ ባለው መጋዘን ይሆናል

3ኛ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ናሙና ማቅረብ አለበት ናሙና ሳይቀርብ በጨረታው ላይ መሳተፍ አይቻልም ናሙናውን ጨረታ ለመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና ቢሮ ከ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ መቅረብ አለበት ጨረታ ከተዘጋ ቡኃላ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት የለውም፡፡

4ኛ መ/ቤት ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው
Save Tender