Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline05 Feb 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security130000
  • opening date2026-02-05 10:30:00
  • Categories Goods

ሎት 31 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleሎት 31 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Descriptionሎት 31 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0416-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-05 10:00:00
Invitation Date2026-01-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room 405
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333155322
Email: resoursew@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license( iበዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ)ndicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate( ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት) issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate(iታክስ ክሊራንስ) issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 130000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኛ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (Bid Security) 130,000 (አንድ መቶ ሰላሳ ሺህ ብር) በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት በeGP አታች በማድረግ በአካል ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና ቢሮ ከ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ መቅረብ አለበት፡፡
2ኛ ማንኛውም ተጫራች ብትን ጨርቅ በወንድም በሴትም በግዥ ፍላጎት መግለጫ መሰረት መሆኑን በኢትዮጽያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለማረጋገጥ የሚሆን ከወንድ አንድ ሜትር ከሴትም አንድ ሜትር የጨርቅ ናሙና መቅረብ አለበት ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
3ኛ አሸናፊ ድርጅቶች ጨርቁን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና ቢሮ ቢሮ ከ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውድ ባለው መጋዘን ይሆናል
4ኛ አሸናፊ ድርጅቶች የተፈለገውን የወንድ ሙሉ ልብስ እና የሴት ሙሉ ልብስ ብትን ጨርቅ ከቀረበ በኃላ መ/ቤቱ በራሱ ከወንድም ከሴትም የጨርቅ ናሙና በመውሰድ በኢትዮጽያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት እንዲረጋገጥ በማድረግ ጨርቆቹን ይረከባል፡፡
5ኛ ተጫራቾች በወንድ ሙሉ ልብስ ብትን ጨርቅ ለመሳተፍ የሚቀርበው ብትን ጨርቅ 70% እና ከ70% በላይ ሱፍ የታከለበት ብትን ጨርቅ መሆኑን በማረጋገጥ መሆን አለበት፡፡
6ኛ ተጫራቾች በሴት ሙሉ ልብስ ብትን ጨርቅ ለመሳተፍ የሚቀርበው ብትን ጨርቅ 70% እና ከ70% በላይ ሱፍ 4% spandex(የተለጣጭነት) የታከለበት ብትን ጨርቅ መሆኑን በማረጋገጥ መሆን አለበት፡፡
7ኛ መ/ቤት ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው
Save Tender