Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security30000
  • opening date2026-02-17 16:30:00
  • Categories Goods

የአዋሽ ጉምሩክ የኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዕቃዎች መለዋወጫና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ/Awash Customs

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየአዋሽ ጉምሩክ የኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዕቃዎች መለዋወጫና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ/Awash Customs
Descriptionሎት 16፡-የኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዕቃዎች መለዋወጫ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0098-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-17 16:00:00
Invitation Date2026-01-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Afar,Awash, Room 2/207
Awash 7, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 022240417
Email: awashcustoms0@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 107, Postal Code: 7240

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Sample/ናሙና:

    Sample/ ናሙና ማቅረብ የሚችል/ ናሙና የሚቀርብበት ቦታ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መገኛው አዋሽ 7 ከተማ

    (Ref: 123)

LegalQualification

  • •Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license/በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid tax clearance certificate/ግዜው ያላለፈበት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መ/ቤት የተሰጠ ሰርቲፊኬት/:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •bid security:

    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር በባንክ የተመሰከረለት ቼክ(CPO/Bid Bond) አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተብሎ ተዘጋጅቶ በሲስተም ማያያዝ እና በአካልም ማቅረብ አለበት ። ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ካደራጃቸው አካል የዋስትና/የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፡፡

    (Ref: 123)

Bid Security

Amount: 30000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ናሙና የሚቀርብበት ቦታ ወደ ጅቡቲ መስመር ከአዲስ አበባ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው የጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት አዋሽ 7 ኪሎ ከተማ ወይም ፖ.ሳ.ቁ.107 አዋሽ 7 ብሎ መላክ ይችላል፡፡ ማንኛውም የማጓጓዣ ወጪ በአቅራቢ ድርጅቱ የሚሸፈን መሆኑ ይታወቅ፡፡አሸናፊው ድርጅት በአሸነፈባቸው ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አና የጉልበት ሰራተኞች ወጪ ወደ ጅቡቲ መስመር ከአዲስ አበባ በ230 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ከመ/ቤቱ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሰረት ማቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን በሲስተም አታች በማድረግ እና በአካል ማቅረብ አለባቸው፡፡ መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራረያ
-anwarnuredin50@gmail.com/09-25-03-42-10
-majisavana26@gmail.com/09-19-45-61-94
Save Tender