1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment) for 80 Person
Arbaminch University
Tender Information
| Title | 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment) for 80 Person |
| Description | Procurement Requisition 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment) for 80 Person |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0621-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-04 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-31 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Main Compass, Room ሕ/B-200 MC-4531 Arba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: 251 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• በተጠየቀዉ መለኪያ ጥራት ያለዉ ምግብ በሚያዘጋጁት መሰረት ብዛት በማረጋገጥ ዋጋ መሞያዉ ላይ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
• አሸናፊዉ ድርጅት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጠያቂው ስራ ክፍል ጥራት ሲረጋገጥ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ አለበት::
• ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
• አሸናፊዉ ድርጅት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጠያቂው ስራ ክፍል ጥራት ሲረጋገጥ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ አለበት::
• ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታዉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
