Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollo University
  • Address , Phone: +251988066989
  • Website
  • Deadline06 Feb 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-02-06 11:30:00
  • Categories Equipment

Procurement of maintenance equipment KIOT 2018

Wollo University


Tender Information

TitleProcurement of maintenance equipment KIOT 2018
DescriptionProcurement of maintenance Equipment
Procuring EntityWollo University
Reference NoWU-NCB-G-0111-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-06 11:00:00
Invitation Date2026-01-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:kedida, Room 422
kombolchia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333513490
Email: fisiha@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 208, Postal Code: 00

LegalQualification

  • •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ))
  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

FinancialQualification

  • •የገንዘብ አይነት :

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ))
  • •የቀረበ የጨረታ ዋጋ :

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.5 (መ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO, Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ኦሪጂናል ሲ.ፒ.ኦ/ጋራንቲ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡የአሸናፊው ድርጅት እቃዎች ተቀባይነት የሚኖረው ድርጅቱ ሳንፕል በማምጣት በጥራት አረጋጋጭ ተቀባይነት ሲኖር ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender