ለተማሪዎች ለምግብ ግብአት የሚውሉ ጥሬ እቃ (አተር ክክ፣ምስር ክክ እና ሻይ ቅጠል)
Debremarkos University
Tender Information
| Title | ለተማሪዎች ለምግብ ግብአት የሚውሉ ጥሬ እቃ (አተር ክክ፣ምስር ክክ እና ሻይ ቅጠል) |
| Description | ለተማሪዎች ለምግብ ግብአት የሚውሉ ጥሬ እቃ (አተር ክክ፣ምስር ክክ እና ሻይ ቅጠል) |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-G-0091-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-06 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-27 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Debre markos university, Room Tewodros Bekaffa Building G+0 Office No. 12 Debremarkos University, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911113193 Email: beletu_misganaw@dmu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: 269 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 250000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ * የጨረታ ማስከበሪያ(250,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ህንጻ ቴወድሮስ በካፋ ቢሮ ቁጥር014 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
* ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
* አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
* ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
* አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
