Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline07 Feb 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security46000
  • opening date2026-02-07 10:30:00
  • Categories Goods

Lot 204 Procurement of clothes (DPK) 2018

Ministry of Defense


Tender Information

TitleLot 204 Procurement of clothes (DPK) 2018
DescriptionLot 204 procurement of clothes (DPK) 2018
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0685-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-07 10:00:00
Invitation Date2026-01-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ቃኘው አደባባይ ጃንሜዳ, Room 03
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111540150
Email: habtamuetefa413@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1373, Postal Code: ሕ.B 8

LegalQualification

  • • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • •የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • •ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • •የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii))
  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) )
  • •ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))
  • •ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ:

    ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ለ) )
  • •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :

    ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) )
  • •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት:

    በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት

    (Ref: የ.ተ. መ 17.2)

Bid Security

Amount: 46000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

1.ዕቃዎቹ በሞያተኛ ታይተው ይሁንታ ሲያገኙ ብቻ ገቢ ይደረጋሉ፡፡ 2. መስራቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 3.ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከ5 ቀን በፊት መቅረብ አለበት፡፡ 4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቀርቦ ማስያዝ ይጠበቅበታል :: 5.የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም:: ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ አደባባይ ፊት ለፊት የሰላም ማስከበር ማዕከል ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111540150
Save Tender