የንብ እርባታ እቃዎች ግዥ
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | የንብ እርባታ እቃዎች ግዥ |
| Description | የንብ እርባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0075-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-08 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938921061 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 5000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, CPO
Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ሲ.ፒ ኦ መጫንም እንዲሁም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፈቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል። ነገር ግን ሳይልክ ቀርቶ ጨረታው ባይከፈት መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይወስድም።
4. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ኢንስቲትዩቱ ድረስ ማቅረብ አለበት
5. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።