ለ2ኛ ጊዜየወጣ የመኪና ጎማ ግዥ 2018 ዓ.ም///
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | ለ2ኛ ጊዜየወጣ የመኪና ጎማ ግዥ 2018 ዓ.ም/// |
| Description | ለ2ኛ ጊዜየወጣ የመኪና ጎማ ግዥ 2018 ዓ.ም/// |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0066-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-13 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-30 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | D/BIREHAN, Room G-17 D/BIREHAN, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edb.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4) - •Warranty:
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
(Ref: ITB 35.4) - •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Certificates of satisfactory execution of contracts:
Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;
(Ref: ITB 35.4) - •Information about major relevant contracts successfully completed :
Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS
(Ref: ITB 35.4) - •origin of the Goods and Related Services :
Bidder has failed to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Goods and Related Services offered
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 130000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ተጫራቹ ድርጅት ናሙናውን ቦታው ድረስ/ዩኒቨርስቲው /በመምጣት ማየት አለበት
ተወካይ ከሆነ በሰነዶች ማረጋገጫ የተወከለበትን በመያዝ ናሙናውን ማየት ይችላል
የእቃውን ናሙና ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. G-17 ተጫራቹ በመምጣት ማየት አለበት ነገር ግን ናሙናውን ለማየት ሲመጡ በዚሁ ክፍል መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ናሙናውን ያላየ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ጎማውን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያቀርብ ይሆናል
አሸናፊው ድርጅት የተጠየቀውን የመኪና ጎማ በዝርዝሩ መሰረት በተባለው ጊዜና ሰዓት አጠናቆ ማስረከብ አለበት
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡ ፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጫረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ ዪኒቨርስቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን ሲስተም ላይ መሙለት አለበት፡፡
በጨረታው ላይ የወጣውን የተሽከርካሪ ጎማ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ በዝርዝር መግለጫው መሠረት ዩኒቨርሲቲው በናሙናነት ካቀረበው ጋር ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
