Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Maintenance And Repair

Procurement of Maintenance and Repair Service

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Maintenance and Repair Service
Descriptionለቅርጫፍ ጽ/ቤቱ outdoor led display የሚያገለግል
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-1245-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-06-08 10:00:00
Invitation Date2026-06-05 16:56:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:near to sunny side hotel, Room 2nd floor
kombolcha, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 335511602
Email: betewodros@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 26, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Re Newed trade License For Current Budjet year
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡ማንዋል ደረሰኝ የሚያቀርቡ ከሆነ QR code ያለዉን ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት በዕቃዎቹ የዕቃ ዝርዝር ባህሪይ (specifications) የተዘረዘሩትን ማለትም Quantity = 20 module Power supply = 3 Micro controller =5 Safety glass cover=1.77meter*20mete ታሳቢ አድርገው መሙላት ይኖርባቸዋል፤እንደ አስፈላጊነቱ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ዉል መዉሰድ የሚችል
አገልግሎቱን ቅርጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በአካል መተዉ መስጠት አለባቸዉ

ተጫራቾች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ጥገና የሚከናወነውን out door led display ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ድረስ በመምጣት ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
-አሸናፊው የሚሆነው ድርጅት የግዥ ትዕዘዝ ከተሰጠው በኋላ ጥገናውን የማይሰጥ ከሆነ በፌደራል መንግስት የግዥ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑ ይታወቅ
-ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ክፍያ የሚፈጽመው ጥገናው ተከናውኖ በትክክል መስራቱ ከተረጋገጠ በኋላ መሆኑ ይታወቅ
- አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጥገናውን ካከናወነ በኋላ ለተከናወነው ጥገና ቢያስን የ3ወራት ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender